ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

59 bytes removed ፣ ከ1 ወር በፊት
የ71.237.42.180ን ለውጦች ወደ Ethiopic እትም መለሰ።
(የ71.237.42.180ን ለውጦች ወደ Ethiopic እትም መለሰ።)
'''ዶ/ር ኣበራ ሞላ''' ([[መጋቢት ፳፬]] ቀን [[1940|፲፱፻፵]] ዓ.ም.) [[ሸዋ]] ጠቅላይ ግዛት፣ መናገሻ ኣውራጃ፣ ሰንዳፋ ከተማ የተወለዱ ኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች በግዕዝ ፊደል እንዲጽፉ የፈጠሩ [[ኢትዮጵያ]]ዊ ሳይንቲስት ናቸው።
 
ዶክተር ኣበራ ሞላ የታወቁባቸው ዋናዎቹ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው። የመድንን ማነስ በማስወገድ ከዓለም የ[[እንስሳት]] ሓኪሞች ኣንዱ ታዋቂ ምሁር፣ የ[[ግዕዝ]] ፊደልንና ሥነ ጽሑፍ በኮምፕዩተርና የእጅ ስልክ ውስጥ በኣለውም መጠቀም እንዲቻል የኣደረጉ ሰባት የዩናይትድ እስቴትስና ኢትዮጵያ ፓተንቶች ብቻቸውን የኣሏቸው የግኝት ሊቅና የኣክሱም ሓውልት ከሮም ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ጣልያንን በማስፈራራት ወሳኙን እርምጃ የወሰዱ ኣርበኛ ናቸው። [https://web.archive.org/web/20160517002951/http://www.ethiopianstories.com/component/content/article/55-science-a-technology/125-dr-abera-molla/] [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?view=article&id=671:december-30-2013&tmpl=component&print=1&page=] [http://ehsna.org/dr-aberra-molla2017-honoree-of-the-ethiopian-heritage-society-in-north-america-press-release/] [https://ethsat.com/2018/05/esat-tikuret-minalachew-simachew-with-dr-abera-mola/] [http://enacademic.com/dic.nsf/enwiki/7349877] [https://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/11/facts-about-geez.pdf] [https://www.sbs.com.au/yourlanguage/amharic/en/audiotrack/life-and-legacy-dr-aberra-molla-pt-2] [https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%8A%A5%E1%8B%9D-%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%89%B5%E1%8A%93-%E1%88%A5%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%8A%94/a-19199680] [https://www.youtube.com/watch?v=3IlHQfmr2H0&feature=youtu.be] [https://www.facebook.com/watch/?v=386895698538690] [https://mereja.com/amharic/v2/109994] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD] [https://www.congress.gov/crec/2018/08/24/modified/CREC-2018-08-24-pt1-PgE1177-3.htm] [http://web.archive.org/web/20060516083455/http://www.ethiopic.com/unicode/Ethiopic%20Computerization.htm] [https://www.facebook.com/notes/403555123037729/] [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PTXT&s1=Aberra&s2=Molla&OS=Aberra+AND+Molla&RS=Aberra+AND+Molla] [https://www.facebookenacademic.com/watchdic.nsf/enwiki/?v=3868956985386907349877] ዶክተሩ የ[[ግዕዝ ኣልቦ]] ኣኃዝ ቀለሞችና የግዕዝ ኣሥር ቤት ኣኃዛዊ ቍጥሮች ፈጣሪም ናቸው። [https://archive.is/70jeg] [https://www.facebook.com/notes/geezedit/ethiopic-numeral-names/408836065842968] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD]የግዕዝ ፊደል ሳይቆራረጥ፣ ሳይቀነስና ሳይበላለጥ ዩኒኮድ እንዲገባ የሰጡና ለመብቱ የተሟገቱለት አሸናፊ ናቸው። [https://archive.is/TAkpt]፣ [https://archive.is/xCezH] ዶ/ር ኣበራ ሞላ ከታዋቂ የዓለም ሳይንቲስቶች ኣንዱ ናቸው። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD] ኢትዮጵያውያን ኢንተርኔት ላይ በዓማርኛ በነፃ ፒሲና ማክ ኮምፕዩተሮች ውስጥ እንዲከትቡ በድረገጽ ለግሰዋል። [http://freetyping.geezedit.com/]
===ግዕዝ በኮምፕዩተር===
ዶ/ር አበራ በ[[ኮምፕዩተር]] [[ግዕዝ]] ፊደልን መጠቀም እንዲቻል ያደረጉ ምሁር ናቸው። ይሀንንም ያደረጉት የዓማርኛውን የጽሕፈት መሣሪያ (ታይፕራይተር) ለሚያውቁት ቀላል እንዲሆን በ“a”፣ “b”፣ “c”፣ “d” ምትክ “ሀ”፣ “ጠ”፣ “ሸ”፣ “ዘ” እና [[እንግሊዝኛ]] ለሚያውቁ በ“A”፣ “B”፣ “C”፣ “D” ምትክ “አ”፣ “በ”፣ “ቸ”፣ “ደ” ቀለሞችን በመመደብ ዓይነት ሠላሳ ሰባቱን የግዕዝ ቤት ኆኄያት ለ፴፯ የኮምፕዩተር መርገጫዎች ስሞችም በማድረግ ነበር። ስምንቱን የፊደል ቤቶች ወይም እንዚራን ስምንት ፎንቶች ላይ በተኗቸው። በእዚህ ዘዴ በእጅ ጽሑፍና ማተሚያ ቤቶች ብቻ ይታተሙ የነበሩት የግዕዝ (Ethiopic) ፊደላት ለመጀመሪያ ጊዜ በኮምፕዩተር ተከተቡ። እ.ኤ.ኣ. በ1982 ከባለቤታቸው ወንድሞች ኣንዱ የሆነው ግሩም ከተማ ድህረ-ምረቃ ከሚማርበት ዴንቨር ዩኒቨርሲቲ መጥቶ ፊደል መሥሪያ ስለተለቀቀ ከኣንድ ዓረብ ጓደኛዬ ጋር ፊደሉን ለመሥራት ስንታገል ዋልን ብሎ ለዶ/ር ኣበራ ቢነግር ለዓማርኛ ፊደል ያላቸውን የልጅነት ፍቅር ቀስቅሶባቸው ፊደል መሥራት ከቻልክ ለምን የዓማርኛውን ኣትሞክርም ኣሉት። ሃያ ሰባት 27 የዓረብ ቀለሞችን በሚያስሠራው መሥራትን በመቶዎች የሚቆጠሩትን ፊደሎቻችንን መሥራት ኣንድ ኣይደለም ከተባባሉ በኋላ ወደፊት በዓማርኛ የሚሠራ ኮምፕዩተር እስኪሠራ ሺዎች ለእንግሊዝኛ የተሠሩን ፕሮግራሞችን ኢትዮጵያውያን እንድንጠቀምባቸው ቃላት ማተሚያዎችን በኣማራጭነት ማቅረብ እንዲቻል ዶክተሩ ኣብሻ የሚባለውን ኩባንያ ኣቋቋሙ። ፊደል መሥራት በመጀመር እ.ኤ.ኣ. በ1983 በተለቀቀ ፍላጎታቸውን ኣሟሉ። መጀመሪያ መሥራት የሚቻለውም የኣማርኛ ታይፕራይተር ዓይነቱን ቅጥልጥል ፊደል እንደኣማርኛው ታይፕራይተር በኣንድ የላቲን
፲፯. ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣደረግን የሚሉትን ኣንድኣንድ ዋሾዎች ከኣሳጧቸው መካከል የግዕዝ ኣልቦ ኣለመኖሯቸው ኣንዱ ነው። ምክንያቱም በታይፕራይተር ኣጠቃቀም ሥራ ላይ ማዋል የሚቻለው የላቲኑን ኣኃዞች ብቻ ስለሆነ የዶክተሩን የኣልቦ ኣኃዝ ኣስተሳሰብ ኣልደገፉም። ፲፰. በነገራችን ላይ የመጀመሪያዎቹ የላቲን ካፒታል ቀለሞች የግዕዙን ኣኃዞች የመሰሉት ኣንድኣንዶቹ ቀንና ደራሲ በሌለው ጽሑፍ ሊያሳምኑን በመፈለግ ምንጩ የግሪክ ሳይሆን ኣይቀርም እንደሚሉት ሳይሆን [https://www.geez.org/Numerals/] ገልባጮቹ ግሪኮች ሳይሆኑ እንዳልቀረ መረጃ ኣለ። እዚሁ ጽሑፍ ውስጥ መጨረሻ ላይ መቀየሪያ ተብለው የቀረቡ ኣሉ። ሥራው ጥሩ ሆኖ ሳለ የቀረበው የኣረብኛን የኮምፕዩተር ቍጥሮች ወደ ግዕዝና ግዕዙን ወደ ኣረብኛው ያስቀይራል ተብሎ ነው። ዩኒኮድ ውስጥ የኣሉት የግዕዝ ቍጥሮች ፊደል እንጂ በኮምፕዩተር ወግና ኣሠራር ቍጥሮች ስለኣልሆኑ ለኮምፕዩተር ሂሳብ ሥራ የተዘጋጀ ኣለመሆኑ መታወቅ ኣለበት። ኣሁን በኣለው ወግና ኣሠራር ኮምፕዩተር በግዕዝ ኣኃዞች እንዲጠቀም ዶክተሩ ከብዙ ዓመታት በፊት የፈጠሩት የተሻለና ዘለቄታ የኣለው ዘዴ ነው። ፲፱. ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ከተደረገ በኋላ ለትላልቆቹ ኣኋዞች የተለያዩ ቀለሞች መፍጠር የሞከሩ ኣሉ። ምሳሌ [http://www.goolgule.com/what-scholars-say-about-our-alphabet/] ። ቍጥሮችን ከኣልቦ እስከ ዘጠኝ በኣሉ ቀለሞች መጠቀም ሳይንሳዊ ነው። ስለዚህ ኣዲስ ኣሥር የግዕዝ ኣኋዞችን መፍጠርን ዶክተሩ ኣያበረታቱም። [http://www.goolgule.com/wp-content/uploads/2013/09/Geez-Amharic-Letters.pdf] በእዚህ ኣጋጣሚ ዶክተሩ ማሳሰብ የሚፈልጉት ኣንድኣንድ ፀሓፊዎች ከሌሎች የኣገኙትን ዋቢ ኣድርጎ የማቅረብ ጥቅምና ኣስፈላጊነት መገንዘብ ነው። ዋቢ የሌለውን ጽሑፍ በዋቢነት መጠቀም ኣስቸጋሪ ነው። ፳. ኣልቦን ጨምሮ የእንግሊዝኛውን የኣኃዞች ኣጠቃቀም በተለይም ኣኃዞች በቃላት ሲገለጹ ጠንቅቆ ማወቅ ለትርጕም ጠቃሚ ነው። [https://www.aresearchguide.com/writing-out-numbers-in-words.html]
 
፳፩. በዓማርኛ የጽሕፈት ሥርዓት ውስጥ የሒሳብ ምልክቶች ኣለመገኘታቸው ችግር ነው የሚሉ ኣሉ። [https://selam251.wordpress.com/2014/12/07/%e1%8b%a8%e1%8d%8a%e1%8b%b0%e1%88%8d-%e1%8a%90%e1%8c%88%e1%88%ad/] ከሒሳብ ምልክቶቹ ይልቅ የግዕዝ ኣልቦ ኣኃዝ ምልክት ኣለመኖር ነበር ችግሩ። ምንም እንኳ የዜሮ ምልክት በቊጥሩ ስርዓት ውስጥ ባይኖርም፣ የዜሮ ጽንሰ ሐሳብ ግን ለብዙ መቶ ዓመታት አልቦ በሚለው ቃል ውስጥ ተካቶ እናያለን፣ በተለይ የማካፈል ስሌት ውጤቶች ውስጥ። [https://andemta.com/2017/08/06/%e1%8b%98%e1%88%98%e1%8a%95-%e1%89%8a%e1%8c%a5%e1%88%ad%e1%8a%93-%e1%88%b5%e1%88%8c%e1%89%b5/] ፳፪. የዶክተሩ ኣሥር ኣዳዲስ የግዕዝ ቍጥራዊ (Numeric) ኣኃዞች ከኣንድ እስከ ዘጠኝ ከኣሉት የዩኒኮድ መደብ ውስጥ የገቡት ዘጠኙ ጥንታዊ ፊደላዊ (Alpahbetic) ኣኃዞች እንዲለዩ በቅርቡ ዶክተሩ መቀመጫዎቻቸውን ኣንስተዋል። ይህ ከግዕዝ ቀለሞች ጠባይም ጋር የሚሄድ ነው። ምክንያቱም ቍጥራዊና ፊደላዊ ኣኃዞች ቅርጾች መጋራት ስለሌለባቸውም ነው። ኣልቦው ጥቅም ላይ እንዲውል ዶክተሩ ከ"1" እስከ "9" ተጨማሪም ኣኃዞች በመጨመር የግዕዝን ቍጥሮች ብዛት ከ፳ ወደ ፴ ከፍ ቢያደርጉም ኣሥሮቹን በቊጥርኝት በመቀጠል አንድንጠቀም ኣድርገዋቸዋል። ዶክተሩ ከዩኒኮድ በፊት የፈጠሩት የኣልቦ ቍጥራዊ ኣኃዝ መቀመጫ የኣለው ቀለም ሲሆን ከዩኒኮድ በኋላ በቅርቡ የጨመሯቸው ከኣልቦ እስከ ዘጠኝ የኣሉት መቀመጫ የሌላቸው ኣዳዲስ ኣሥር ቍጥራዊ ኣኃዛት ናቸው። ስለዚህ የዶክተሩ ኣልቦ ኣኃዞች ሁለት ዓይነቶች ናቸው። ሕዝቡ በኣማራጭነት እንዲጠቀምበት የሚፈልጉትም በኣዲሶቹ ኣሥሮቹ ቊጥራዊ ኣኃዞች ነው። እነዚህ ግኝቶችና ኣጠቃቀሞቻቸው በፓተንት ማመልከቻቸውም ተጠቅሰዋል። [https://patents.google.com/patent/US20090179778A1/en] ፳፫. ለግዕዙ ግኝት ቀለም ቅርፅ የተጠቀሙት በእንግሊዝኛ እዝባራዊ ኣልቦ (Slashed zero) የሚባለውን ነው። [https://en.wikipedia.org/wiki/0_(disambiguation)] ከላቲኑ “o” (“ኦ”) ቀለም እንዲለይ የላቲኑም ኣልቦ ጠበብና ረዘም የተደረገ ስለሆነ ቅርፁ ወደ የግዕዝ ኣራት ቍጥር (“፬”)፣ ዓይኑ “ዐ” እና ፀሓዩ “ፀ” የቀረበ ስለሆነ እንዳያምታቱ ነው። ስለ ዶክተሩ ኣልቦ ኣኃዝ ፈጠራ እስከኣሁንም ከኣልሰሙት መካከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይገኙበታል። [https://eotcmk.org/a/%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%8A%A5%E1%8B%9D-%E1%89%81%E1%8C%A5%E1%88%AE%E1%89%BD-%E1%8A%A0%E1%8C%BB%E1%8C%BB%E1%8D%8D/] ፳፬. የግዕዝ ቍጥሮች ዩኒኮድ ውስጥ የኣሉት በፊደልነት ቢሆንም እንጠቀምባቸው። ሃያዎቹ የግዕዝ ኣኋዞች ፩/1 ፪/2 ፫/3 ፬/4 ፭/5 ፮/6 ፯/7 ፰/8 ፱/9 ፲/10 ፳/20 ፴/30 ፵/40 ፶/50 ፷/60 ፸/70 ፹/80 ፺/90 ፻/100
፼/10,000 ናቸው። ምሳሌ፦ ሰኔ 28 ቀን 2012 ዓ.ም. ሰኔ ፳፰ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም.።
 
33

edits