ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 58፦
የዩኒኮድ የዓለም ቀለሞች መደብ ውስጥ [http://unicode-table.com/en/#ethiopic] የግዕዝ ፊደላችን ፲፪ኛው (1200) መደብ ላይ ይጀምራል። [http://www.unicode.org/charts/PDF/U1200.pdf] የዩኒኮድ መደብ ውስጥ “ፘ” “ፙ”ን ስለቀደመ ማስተካከል ይኖርብናል። የኣሽሙር (ስላቅ፣ ቀልድ፣ ፌዝና መፀት) ምልክትም ተረስቶ የዩኒኮድ መደብ ውስጥ ኣልገባም።
 
በዶክተሩ ሳይንሳዊ ሥራ ተሸንፈው ፊደል መቀነስና መቀንጠስ ትተው በኋላ ተቆርቋሪ የሆኑ ኣሉ። ቀንና ደራሲ የሌሏቸው በተለይ በእንግሊዝኛ የቀረቡ ጽሑፎች ኣቀራረባቸው ግዕዙን ለማዳከም ስለሆነ ኣንባቢው መገንዘብ ይኖርበታል። ፊደሉ ለሌሎች ቋንቋዎች እንዲተርፍ መጨመር ያስፈልገው ይሆናል። ወደፊት ዩኒኮድ ውስጥ መግባት የኣለባቸው ወንበር የሌላቸውን ኣሥሩን የዶክተሩን ኣኃዞች፣ ሥዕላቸው እዚህ የቀረቡ የፈጠሯቸውን ስምንት ምልክቶችና ነቍጥን ይጨምራል።
 
ዶ/ር ኣበራ ሞላ የግዕዝ ፊደል፣ ገበታና ኣከታተብ ፈጣሪ ከመሆናቸው ሌላ ፊደሉንም ወደ ትሩታይፕ በመቀየር የመጀመሪያው ናቸው። የሠሩትንም የግዕዝ ፊደል ለዩኒኮድም ሰጥተዋል። የፈጠሯቸው የተለያዩ የግዕዝ ፊደላት ሆኑ ኣከታተቦች ለተለያዩ ቍርጥራጮች፣ የግዕዝ ቀለሞችና የዩኒኮድ ፊደላት ጭምር ነው።
 
===ግዕዝ ኣረጋገጥ===