ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 122፦
፲፫. የግዕዝና ላቲን ኣከታተብ ግንኙነት የላቸውም። በጥቂት የላቲን ቀለሞች እስፔሊንግ ብዙ የሆኑትን የግዕዝ ቀለሞች መክተብ መሞከር ላቲኑን ለመጥቀም ወይም ግዕዝን ለማዳከም ካልሆነ ጥቅም የለውም። ግዕዙን በላቲን እስፔሊንግ መክተብ ኣለባችሁ ብሎ ኢትዮጵያውያንን ያስገደደ የለም። በላቲን “b” እና “o” ሲረገጡ “bo” ይታያሉ። በግዕዝ “bo” ሲረገጡ “ቦ” ቀለምን ሊያስከትቡ ይችላሉ። “bo” ማለት “ቦ” ኣይደለም። እንዲሁም “ቦ” “bo” ኣይደለም። በ”ቦ” ምትክ “bo” እየጻፉ የዓማርኛውን ቀለም ትተው ዓማርኛውን በላቲን ፊደል የሚጽፉ ተጠቃሚዎች ቍጥር እየጨመረ ነው። [http://www.aklweb.com/forum/index.php?PHPSESSID=e21d4c881616b165bac97be3ddf04389&action=printpage;topic=206.0] [http://mahiberekidusan.org/Default.aspx?tabid=88&ctl=Details&mid=371&ItemID=553] ይህ የዓማርኛ ቁቤ (Qubee) ስለሆነ ፊደሉንና ቋንቋውን ሊያዳክማቸው ይችላል። [https://www.facebook.com/permalink.php?id=380157832031351&story_fbid=564754706904995] [http://ethiozeima.com/2010/02/] [https://www.facebook.com/tasteoflove/posts/464517913609102] በዓማርኛ “ቾ”ን በሁለት መርገጫዎች ከመክተብ በ“cho” በሦስት መክተብ ኣያፈጥንም። ተጨማሪ ምሳሌ ከኣስፈለገ ኣንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዓማርኛ በላቲን ፊደል እንዲጻፍና በኣጻጻፉም በግዕዝ ፊደል ምትክ በላቲን ፊደል ጽፎ ያቀረበው ጽሑፍ በዓማርኛው በዓማርኛና ዓማርኛው በእንግሊዝኛ እዚህ [http://mahiberekidusan.org/Default.aspx?tabid=88&ctl=Details&mid=371&ItemID=553] ኣለ። ዓማርኛን በላቲን ፊደል መጻፍና ማንበብ በኣንድ በኩል ዓማርኛንና ፊደሉን ማዳከም ሲሆን በሌላ በኩል ደካማና ኣክሳሪ የላቲንን ፊደል በዓማርኛው ፊደል መተካትን ለማስፋፋት ይመስላል። ይኸን ኣጠቃቀም ዶክተሩ ከሚቃወሙባቸው ምክንያቶች መካከል ዓማርኛን በላቲን ቀለሞች መክተብ ከዓማርኛው ቀለሞች የበዙ ቀለሞችን መጠቀምን ስለሚያስከትል ነው። የላቲን እስፔሊንግ ለቃላት እንጂ የግዕዝን ፊደላት ለመክተብ ኣይደለም። “የኢትዮጵያ ዘመን ኣቆጣጠር” የሚለውን ርዕስ በ15 የግዕዝ ቀለሞች ማስፈር ሲቻል “yeityoPya yezemen aqoTaTer” በሚለው 28 መርገጫዎችን በመጠቀም በ24 የላቲን ቀለሞች መተካት ድርብርብ መካሰር ነው። (ይህ ዘዴ ባዶ ስፍራ ቃላት መካከል እያስገቡ በዓማርኛም ሆነ እንግሊዝኛ የሌለ ኣከታተብን ማስተዋወቅን ቢያስከትልም ይኸንን ኣከታተብ የሚደግፉና እያስፋፉ ያሉ ጥቂት ኣይደሉም።) ግዕዝኤዲት የሚከትበውም ከእዚያ በኣነሱ መርገጫዎች ነው። ሙሉ ጽሑፉን በላቲን ፊደል ከመጻፍ ይልቅ በዓማርኛ ፊደል ማስፈር ብዛቱን ወደ 64.7 በመቶ ዝቅ ያደርገዋል። ይህ ውጤት በደካማ ኣከታተብ ዓማርኛና እንግሊዝኛውን ፊደላት ስናወዳድር ነው። በግዕዝኤዲት ኣከታተብ ይኸው ጽሑፍ በዓማርኛ የሚከተበው በኣነሱ መርገጫዎች ስለሆነ ከኣብሻ ኣከታተብ የተሻለ ኣከታተብ በኣሁኑ ጊዜ የለም። ይህ ለዓማርኛው ሲሆን ሌሎች የግዕዝ ፊደላት ሲጨመሩ ለእስፔሊንጉ ተጨማሪ መርገጫዎች ለሌላው ዘዴ ስለሚያስፈልጉ ግዕዝኤዲት ተወዳዳሪ የለውም። ለምሳሌ ያህል በሌላ ዘዴው እስፔሊንግ የዓማርኛው “ፄ” የሚከተበው በስድስት መርገጫዎች ስለሆነ ለጉሙዙ “ጼ” መክተቢያ ስምንት መርገጫዎችን መጠቀም ያስፈልጋል። ስለዚህ ትርፉ እጅ ማሳመም ነው። [http://h-net.msu.edu/cgi-bin/logbrowse.pl?trx=vx&list=h-africa&month=9710&week=c&msg=VigErqFCLyUPvfsoCwFZkw&user=&pw=] ግዕዝኤዲት የዓማርኛውን ሆነ የጉሙዙን የሚከትበው በሁለት መርገጫዎች ነው። በሁለት መርገጫዎች መከተብ የሚችልን ኣንድ የግዕዝ ቀለም ከሦስት እንከ ስምንት መርገጫዎች በመጠቀም መክተብ የዓለም መሳቂያና መሳለቂያ እንዳንሆን ያሰጋል። በትክክለኛ ኣከታተብ ላይ ያልተመረኰዙ ኣዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ኣገሪቷን ወደኋላ ሊጎትቱ ይችላል። [[http://www.balancingact-africa.com/news/en/issue-no-815/internet/google-translate-add/en]] ፲፬. የተቆራረጡ የኣማርኛ የጽሕፈት መሣሪያ ዓይነት ቀለሞችንና ያልተቆራረጡ ኣንድ የላቲን ፊደል የሚችለውን ቀለሞች እየመረጡና በሌሎች ዘዴዎች ሕዝቡን ሲያጉላሉ ከነበሩት ይገላግላል። ፲፭. ላቲን ለቀለሞቹ መክተቢያ የማይጠቀምበትን ከግዕዝ መጠየቅ ኣያስፈልግም፦ ምሳሌ በማውስ መክተብ። ምክንያቱም ግዕዝኤዲት ባይኖር ኖሮ ግዕዝ ሌሎች ችግሮች ውስጥ ሊወድቅ ይችል እንደነበረ ከእዚህ በላይ የተዘረዘሩት ሊቀሰቅሱን ይገባል። በእዚህ በተራቀቀው የኮምፕዩተር ዘመን የግዕዝ ፊደል በሳይንስና ቴክኖሎጂ [http://archive.is/LWaLI] ተደግፎ ማደግ ያለበት ጊዜ ነው። ለምሳሌ ያህል ነፃው የግዕዝኤዲት መክተቢያው ገጽ እንደሚሸጡት የዊንዶውስና የኣይፎን ኣከታተብ ዘዴዎች ቀላል ኣይደለም። ፲፮. ቴክኖሎጂውና ሳይንሱ ስለቀረበለት በተለይ ኣንዳኣዳንዱ ስለጉዳዩ በሚገባ ዓውቆ ኣልገባኝም ከእሚል የፊደሉን መብት እንዲያከብርና እንዲያስከብር ነው።
 
፲፯. የእንግሊዝኛው የቅውኽርትይ (QWERTY) የኮምፕዩተር የፊደል ገበታ ወደ እጅ ስልክ ዞሯል። የግዕዙም እንደዚያው በግዕዝኤዲት ቀርበዋል። [https://itunes.apple.com/us/app/geezedit/id935624754?mt=8] ኣዲስ ኣሠራር በእጅ ስልክ ማስተዋወቅ ስለተጀመር ሕዝቡ ሁለተኛ ዙር መታለል ውስጥ እንዳይገባ ግዕዝኤዲት ይራዳል። ፓተንት እየተጠበቀ ወይም Patent Pending የሚለው ማሳሰቢያ ነፃው ግዕዝኤዲት ላይ ያለውና እዚህም ስለሚሸጠው ዓይነት ገለጻም ውስጥ የተጠቀሰው ሌላ ሰው በተሰጠው ወይንም በተሸጠለት እንዲጠቀም እንጂ ዘዴውን መገልበጥ ትክክል እንዳልሆነና በሕጉ መሠረት እንደሚያስቀጣም ለማስጠንቀቅ ነው። የግኝታቸውን እንግሊዝኛ ገለጻ በቍጥሩ US20090179778 [http://appft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PG01&s1=Aberra&s2=Molla&OS=Aberra+AND+Molla&RS=Aberra+AND+Molla] ወይም በሚከተለው ማያያዣ [http://appft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PG01&s1=Aberra&s2=Molla&OS=Aberra+AND+Molla&RS=Aberra+AND+Molla] ማግኘት ይቻላል። ግኝቱ መጀመሪያ የቀረበውና የኣተመው የዩናይት እስቴትስ መንግሥት ስለሆነ ከኢትዮጵያው ቅድሚያ ኣለው። ፲፰. የነፃ መክተቢያውን ፊደል ወደ እንግሊዝኛ ቀይሮ ለእንግሊዝኛ ቃላት ማቀነባበሪያም መጠቀም ይቻላል። ፲፱. ኢትዮጵያ የእራሳቸው የጥንት ፊደላት ከኣላቸው ጥቂት ኣገሮች ኣንዷ በመሆንዋ ይህ ለሕዝብዋ ትልቅ ኩራት ነው። ዋጋው ውድ ነው ተብሎ ሶፍትዌር በሕገወጥ የኮፕ ቅጂ መጠቀም ኢትዮጵያ ውስጥ ተስፋፍቷል ይባላል። ኣብዛኛው ኢትዮጵያዊ ልክ እንደእንግሊዝኛው ኮምፕዩተሩን የሚጠቀመብት ለተራ ጽሑፍ ነው። ሕዝቡ ኢንተርኔት እስከኣለው በነፃው ግዕዝኤዲት [[http://freetyping.geezedit.com]] መጠቀም ስለሚችል መኃይምነት ሊኖር ኣይገባም። ግዕዝኤዲት በነፃ በዶክተሩ ስለተሰጠ ሕዝቡ ስፍትዌርም ከኣልፈለገ መግዛት ስለሌለበት እንደኣንዳንዶቹ የኣልከፈለበትን ሶፍትዌር ማባዛት የለባቸውም። ምክንያቱም በዓማርኛ ለመጻፍ የሚያስፈልጉት ኮምፕዩተርና ኢንተርኔት ብቻ ስለሆኑ ነው። [http://videodw.combe.videodw.com/view/-HDYS8217Og/] ፳. በኣለፉት ጥቂት ዓመታት ኢትዮጵያን እየጎዱ የኣሉ ከመንደር ኣስተሳሰብ መላቀቅ ኣቅቷቸው የዶክተሩን ሥራዎች ማስተዋወቅ ሲገባቸው ሲደብቁ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ዋናዎቹ ናቸው። ምሳሌ በተሰረቀ ሶፍትዌር ስማቸውን በየዲስኩ የሚጽፉ የሚያተኩሩት ስለተሰረቁባው ዘፈኖች እንጂ ስሞቻቸውን ስለጻፉባቸው የተሰረቁ የዓማርኛ ሶፍርትዌር ማሰብ የማይችሉ በመሆናቸው ነው።
 
፳፩. ነፃው ግዕዝኤዲት ኢንተርኔትን በዓማርኛ ለመፈለግ በጣም ጠቃሚ ነው። የኣፈላለጉ ዘዴዎች ወደ እንግሊዝኛው የቀርቡ ስለሆኑ እነዚያን ማወቅ ጠቃሚ ናቸው።
[https://www.techrepublic.com/blog/10-things/10-tips-for-smarter-more-efficient-internet-searching/]
 
===የኢትዮጵያ ዘመን ኣቈጣጠር===