ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 434፦
የግዕዝን ፊደል በኮምፕዩተር መጠቀም ኣዲስ ቴክኖሎጂ ስለሆነ የተጠቃሚው መሠረታዊ ሕጎችንና ወጎችን ማወቅ ኣስፍላጊ ናቸው። ቴክኖሎጂ ጠቃሚ ነው። [http://fortune.com/global500/list/filtered?sector=Technology] እነዚህ ታውቀው በኢትዮጵያውያን ትጋት ብዙ ሚሊዮን ጽሑፎች በኣለፉት ፴ ዓመታት ቀርበዋል። የፊደሉ እድገት ለወዳጆቹ ትልቅ እርካታ ነው። ለምሳሌ ያህል ዶ/ር [[ዓለሙ ቢፍቱ]] በሞዴት፣ ዶ/ር [[ለይኩን ብርሃኑ]] በኢትዮወርድ መጽሓፎች ጽፈው ኣሳትመዋል። በቅርቡም ዶ/ር [[ኣክሊሉ ሃብቴ]] ግዕዝኤዲትንና ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ ፊደሉን ተጠቅመዋል። [https://www.akliluhabte.org/] የመጀመሪያው የግዕዝ ትሩታይፕ ፊደላችን እንደኣስፈላጊነቱ እየታረመ የዩኒኮድ ፊደል የሆነው ትክክከኛ ቅርጾች እዚህ ጎን ከኣለው የኣቶ ኣብርሃም ያየህ የ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. መጽሓፍ ማሳሰቢያ ገጽ ሥዕል መመልከት ይቻላል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኣለማወቅ በተለይ ዓማርኛ ላይ ብዙ ችግሮች የኣደረሱ ኣሉ። ከግዕዝ ፊደል ተጠቃሚዎች ዓማርኛ ዋነኛውና ወሳኝ ነው።
 
፩. የኮምፕዩተር፣ እጅ ስልክና የመሳሰሉት የቴክኖሎጂ ግኝቶች በብዙ ቢሊዮን ዶላር ወጪ፣ በብዙ ሰዎች ድካም፣ ፓተንቶችና ምርምሮች የተገኙ ስለሆኑ ሶፍትዌር እንደማንኛውም ነገር የሚገዙ እንጂ ኣንዳንዶቹ እንደሚያደርጉት ሰርቆ መጠቀም ነውር ነው። ብዙ ኢትዮጵያውን እነዚህን ሁሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሳንከፍልባቸው በማግኘታችን እንደማመስገንና ለግዕዝ የሚያስፈልጉትን ገዝቶ [https://patents.google.com/patent/US20090179778A1/en] ከመጠቀም ይልቅ ፊደሉ የእራሱ ገበታ እንዳይኖረው የሚፈልጉትን ጭምር ዓውቀውም ሆነ ሳያውቁ እየረዱ ናቸው። ፪. የግዕዝ መክተቢያ ሁሉንም ተጠቃሚ ቋንቋዎች ለማስተናገድ የሚችል መሆን ይኖርበታል። ችሎታውን ከኣለው ለዓማርኛው ብቻ ማቅረብ ሲቻል ዓማርኛ ብቻ የሚያስጽፍ ግን ዓማርኛውን ኣደጋ ላይ የሚጥል ነው። ለምሳሌ ያህል “ቜ”ን በ6 መርገጫዎች የሚከትብና “ⷄ”ን ለመክተብ ከ6 በላይ ተጨማሪ መርገጫዎች የሚያስፈልጉት ኣለ። እየኣንድኣንዱን ቀለም በሁለት መርገጫዎች መክተብ ሲቻል የ“ጬ”፣ “ⶼ”፣ “ꬤ” እና “ⶐ” ኣከታተብ ለመለየት የመክተቢያ እስፔሊንግ ማስታወስ ወይም መዝገብ ያስፈልጋል። ፫. ዓማርኛ የማያስጽፍ መጻፊያ ይጽፋል ተብሎ ኢንተርኔት ላይ ለዓመታት ተቀምጧል። ይኸን የሚያስተውልና የሚቃወም የተማረ ኢትዮጵያዊ ኣለመኖር የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ነውና ይታሰብበት። ምሳሌ፦ “ትዝታ”፣ “ድድ”፣ “ህህ”፣ እና “ሏ”ን የማያስጽፉ ኣሉ። ምክንያቱም ሕዝቡ ትናንሽ ችግሮችን እየተመለከተ መቃወም ከኣልቻለ እራሱን ከከባድ ችግሮች ለመከላከል ኣለመዘጋጀቱን ስለሚያሳይ ነው። [https://www.lexilogos.com/keyboard/amharic.htm] [https://www.lexilogos.com/keyboard/tigrinya.htm] ላቲን እስፔሊንግ የሚጠቀመው ለቃላት ሲሆን ኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ፊደሎቻቸውፊደሎቻቸውን ቃላት ይመስሉ በላቲን እስፔሊንግ መክተብ ምን ይባላል? ፬. ኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ለብዙ ዓመታት ዓማርኛውን በእንግሊዝኛ ፊደል በተገኘው እስፔሊንግ ሲጽፉ ቆይተዋል። [http://archive.is/VobgB] እንደ ፓልቶክ የኣሉ ፕሮግራሞች ምሳሌዎች ናቸው። በፓልቶክ ለመሳተፍ ከተቻለ እንደ ግዕዝኤዲት የኣሉትንም የዓማርኛ መክተቢያ መጠቀም ስለሚቻል ኣንድኣንድ ዓማርኛ ተናጋሪዎች ዓማርኛውን በኣለመጠቀም እያዳከሙት ናቸው። በዓማርኛ እያወሩ በላቲን መጻፍ ከቀጠለ ነገ ዓማርኛውን መጻፍ የሚችሉ ላይኖሩ ይችላሉ። ይህ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ከኣለው ሕዝብ ትውልድ ኣይጠበቅም። [http://web.archive.org/web/20110609080520/http://en.wikipedia.org/wiki/D%60mt][http://web.archive.org/web/20111208045316/http://ethiopedia.blogspot.com:80/2007/01/kings-and-queens-of-ethiopia-4470-bce.html] [http://www.ethiopanorama.com/?p=67182]
 
፭. ኣንድ የዓማርኛ ጽሑፍ ቀርቦ ውይይት ሲጀመር ኣስተያየት በእንግሊዝኛ የሚሰጡ ኣሉ። በእንግሊዝኛ የሚጽፉት ዓማርኛውን ለማዳከም ሊሆን ስለሚችል በተለይ ስማቸውን እየደበቁና እየተሳደቡ የኣሉትን የድረገጾቹ ኣቅራቢዎች ማንሳት ይገባቸዋል። ፮. ኣንድ የዓማርኛ ጽሑፍ ቀርቦ ውይይት ሲጀመር ኣስተያየት በእንግሊዝኛ የሚሰጡ ምሁራን ኣሉ። በዓማርኛ መጻፍ የማይችሉት ስለጉዳዮቹም ላይገባቸው ስለሚችል በኣለማስተዋል ዓማርኛውን እያዳከሙ ናቸው። ዓማርኛ የሚያነቡ እንጂ የማይጽፉ የቋንቋው ምሁራን በእንግሊዝኛ ሲጽፉ ኣንባቢዎቹንም ላይገባቸው ይችላል። ፯. ኣንድኣንድ ምሁራን ዶክተሩ እየተጠቀሙበት የኣለውን ፊደል ስለሌላቸው ስለቅርጾቹ የሚያነቡትን ባይረ'ዱ ኣያስገርምም። ምክንያቱም ጽሑፉን የሚጽፉትና የሚያነቡት መሣሪያው ላይ በኣለ ፊደል ስለሆነ ነው። ለምሳሌ ያህል ሦስት ቀለበቶች የኣሉት ኃምሱ እንጂ ግዕዙ “ጨ” ኣይደለም። [http://web.archive.org/web/20120111013212/http://www.ethiopic.com/ethiopic_alphabet.htm] ስለዚህ ኣንድ ኣንባቢ ወይም ፀሓፊ ሦስት ቀለበቶች የኣለውን ግዕዝ “ጨ” ከኣየ የሚጠቀመው በተሳሳተ ፊደል ነው። ፰. በኮምፕዩተር ዘመን ስለኣለን ጽሑፎችን ለማቅረብ ወርቃማ ጊዜ ውስጥ ነን። ሶፍትዌራችንን እየገዙ የኣሉት ኣብዛኛዎቹ ዓማርኛ ተናጋሪዎች ስለሆኑ እናመሰግናለን። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD]
 
፱. በግዕዝ ኮምፕዩተር መክተቢያ ከኮምፕዩተሩ ጋር ስለማይመጣ መክተቢያ መግዛት ያስፈልጋል። የኮምፕዩተርም ዋና ጥቅም የተጻፈን ነገር ማስቀመጥ ስለሆነ ማስቀመጥ ጠቃሚ ነው። በተጨማሪም ኣንድን ጽሑፍ እንደፌስቡክ ከኣሉ ገጾች ውስጥ ወስዶ ማስቀመጥ ብቻ በቂ ኣይደለም። በቋንቋዎቻችን የተጻፉ መረጃዎች እንደሌሎች ቋንቋዎች በብዛት እንዲኖሩ በእጥፍ ብዛት መጻፍ ይጠበቅብናል። በኣለፉት ጥቂት ዓመታት ብዙ ጽሑፎች በኢትዮጵያውያን ትጋት ስለቀረቡ በኮምፕዩተር እንግሊዝኛውን ወደ ዓማርኛና ዓማርኛውን ወደ እንግሊዝኛ መተርጐም ተጀምሯል። ፲. የዓማርኛ ትክክለኛዎቹ ኆኄያት "ዓማርኛ" ናቸው። ሌሎች ምሳሌዎችም “ኃይል”፣ “ሕዝብ” እና “ዓቢይ” ናቸው። ለምሳሌ ያህል “አቢይ”፣ “ኣቢይ”፣ “ዐቢይ”፣ ወይም “ዓብይ” ትክክል ኣይመስለኝም ይላሉ ዶክተሩ። ምሳሌ [https://mahberemariam.wordpress.com/2014/02/20/%E1%88%B5%E1%89%A5%E1%8A%A8%E1%89%B5-35/] የፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ባሕረ ሓሳብ መጽሓፍ ገጽ 47 እና 48 ስለ ዓቢይ ጾምና ዓቢይ ቀመር ቀርበዋል። ፲፩. በኣጠቃላይ በኣለፉት 45 ዓመታት የኢትዮጵያውያን የዕውቀትና የዓማርኛ ቋንቋዎች ችሎታዎች ኣቆልቍለዋል። በተለይ በእዚህ ዕድሜ ክልል ውስጥ የኣሉ ምሁራን ዓማርኛ ሲናገሩ እንግሊዝኛ እንዳይቀላቅሉ ሊያስተውሉ ይገባል። ፲፪. ኣንድኣንድ ዓማርኛ ተናጋሪዎች “Torture” በሚለው ቃል ምትክ “Torch” የሚለውን ይጠቀማሉ። መዝገበ ቃላት መጠቀም ሳይጠቅም ኣይቀርም። [https://ethsat.com/2018/05/esat-tikuret-minalachew-simachew-with-dr-abera-mola/] ፊደል በሚገባ ስለ ኣልቆጠሩ በ“ነው” ምትክ “ነዉ" ይጠቀማሉ።
መስመር፡ 449፦
በግዕዝ እንዲከትብ የኣደረገለትን ለማመስገንም የማያውቅ ሕዝብ ወደመሆኑ ስለተጠጋ ፈጣሪን ማመስገን ኣይጎዳም። ግዕዝ ኮምፕዩተራይዝድ ሆኖ በኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች እየተጠቀምንበት ይህን ግኝት የፈጠሩልን ዶ/ር ኣበራ ሞላ [https://am.wikipedia.org/wiki/ኣበራ_ሞላ] መሆናቸውን የማያውቁ ብዙ ናቸው። ፈረንጁ ኣዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ፈጥረው ዓለምን በቴክኖሎጂ የቀየሩትን ፓተንቶች የኣሏቸውን እነ [[ቶማስ ኤዲሶን]]፣ ግራሃም ቤል [https://www.theclassroom.com/list-alexander-graham-bells-inventions-7271074.html]፣ እስቲቭ ጆብስ [https://en.wikipedia.org/wiki/Steve_Jobs] ፣ ቢል ጌትስ [https://en.wikipedia.org/wiki/Bill_Gates] የመሳሰሉትን ሲያከብርና ሲያበረታታ ኢትዮጵያዊውን ሳይንቲስት ሶፍትዌሩን በፓተንቶች ጠብቀው ሲያቀርቡ [https://patents.justia.com/inventor/aberra-molla] ለመግዛትና ሥራውን ለማስተዋወቅ እንኳን የሚፈልጉ ብዙ ኣይደሉም። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD] በኮምፕዩተር መጻፍ ኣለመቻል የዘመኑ መኃይምነት ነው።
 
፳፱. ኣንድ ደራሲ ስለኣንድ ነገር ሲጽፍ የእራሱ ሥራ ከኣልሆነ ዋቢ ማቅረብ ተገቢ ነው። ዋቢ የሌለው ሥራ የደራሲው ብቻ ነው ማለት ነው። ፴.. ኣንድ ደራሲ ትክክለኛ የቃላት ቀለሞችን ከዘነጋ መዝገበ ቃላት መመልከት ጠቃሚ ነው። ምሳሌ፦ [https://am.wikipedia.org/wiki/አማርኛ_እንግሊዝኛ_መዝገበ_ቃላት_1833] መዝገበ ቃላት እያሉ [https://am.wikipedia.org/wiki/መዝገበ_ቃላት] ፊደል በሚገባ የኣልቈጠሩ ጸፀሓፊዎችን በመከተል በ “ው” እንጂ በ “ዉ” የማይጻፉትን እየጻፉ ቋንቋ ማበላሸት ከኣንድኣንድ የተማሩ ሰዎች ኣይጠበቅም። መኃይም የማይሠራውን ስሕተት የተማረው ሲሠራው ኣሳፋሪ ነው። ለምሳሌ ያህል እዚህ ጽሑፍ ውስጥ ከ፬፻ በላይ ግድፈቶች ኣሉ። [https://hornaffairs.com/am/2017/01/24/committed-leadership-corruption/] አዚህ ውስጥ የለም። [http://www.dejeselam.org/] ፴፩. “ፊደላቱ የሚሰጡትን ድምጽና ትርጉም ኣውቆ የኣንዱ ፊደል መውጣት መሻሻል ለረዥም ዘመናት የተጻፉ መጻሕፍት የሓሳብ፣ የትርጕም፣ የቅርስ ጥፋት እንደሚያመጡ ማወቅ ይሻል። ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ዳግም ጥያቄ በማያስነሳ መልኩ ትክክለኛውን ነገር ሊያስቀምጡና ጥናት በማጥናት ምላሻቸውን ሊሰጡ ይገባል። ከእዚህም በላይ ደግሞ ባለድርሻ የሆነችው ቅደስት ቤተ ክርስትያን ምላሿን ማሳወቅ እንደሚገባት የጥያቄው መብዛት ኣፋጣኝ እንደሆነ ያመላክታል” ይላል ማኅበረ ቅዱሳን። [https://eotcmk.org/a/%e1%89%b5%e1%8a%a9%e1%88%a8%e1%89%b5-%e1%88%88%e1%8d%8a%e1%8b%b0%e1%88%8b%e1%89%b5/]
እንዲህም ሆኖ ጽሑፋቸውን በዓማርኛ እንዲጽፉ ያስቻላቸውን እግዜር ይስጥልኝ ለማለት እንኳን የዶክተሩን ስም ሰምተው ላያውቁ ይችላሉ። ፴፪. በተሳሳተ መክተቢያ የተጻፈ በመሆኑ ኣስተማማኝ የኣልሆነ ጽሑፍ ምሳሌ እዚህ ኣለ። [https://www.cdc.gov/anthrax/pdf/evergreen-pdfs/anthrax-evergreen-content-amharic-508.pdf] ከእዚህ ጽሑፍ ኣንድ ሁለት ኣንቀጾችን ኮፒ ተደርገው http://www.freetyping.geezedit.com ገጽ ላይ ቢለጠፉ ችግሮቹን መመልከት ይቻላል።
 
፴፫. ግዕዝ በዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝድ ሆኖ ተገቢውን ዕውቅና ኣግኝቷል። የማይጽፉና የኣልተሟሉ መክተቢያዎች እየተጠቀሙ ኣንድኣንድ የዓማርኛ ምሁራን እራሳቸውን እያዋረዱ ናቸው። ለምሳለ ያህል ያልተሟሉ የመክተቢያ ዘዴዎች ኣሉ። ሕዝቡን እያወናበዱ የኣሉት ወደ ኦሮምኛው የላቲን ቁቤ ኣከታተብ ብዙበብዙ መርገጫዎች የሚያስከትቡ ኣሉ። ሁለቱም ሳይንሱን እንደመከተል ማምታታቱ ላይ ማተኰርን የመረጡ ናቸው። “ሥዕል” ወይም “ስእል” የሚሉትን ቃላት ከቁቤ ኣጠቃቀም በበዙ መርገጫዎች የሚጠቀሙ የእራሳቸው መጃጃል የማይታያቸው ኣሉ። ፴፬. ኣንድኣንድ የዓማርኛ ደራስያን በተሳሳቱበተሣሣቱ መጻፊያዎችና ፊደላት እየተጠቀሙ እራሳቸውን እየጎዱ ናቸው። ፴፭. ኣንድኣንድ የዓማርኛና ግዕዝ ደራስያን ከእየኣንድኣንዱ ቃላት ኃላ የሁለት ነጥብ ምልክቶችን መጠቀም ይወዳሉ። ኣንድኣንዶቹም ባዶ ስፍራዎችንንና ነጥቦቹን ይጠቀማሉ። በኮምፕዩተር ምልክቶቹ ብቻቸውን ወደ ባዶ ስፍራዎች መዞር ስለሚችሉ ዘዴዎቹን ከመጠቀም ይልቅ ኣለጠቀም ይሻላል። ፴፭. ኣንድኣንድ የዓማርኛና ግዕዝ ደራስያን ከእየኣንድኣንዱ ቃላት ኃላ የሁለት ነጥብ ምልክቶችን መጠቀም ይወዳሉ። ኣንድኣንዶቹም ባዶ ስፍራዎችንንና ነጥቦቹን ይጠቀማሉ። በኮምፕዩተር ምልክቶቹ ብቻቸውን ወደ ባዶ ስፍራዎች መዞር ስለሚችሉ ዘዴዎቹን ኣለጠቀም ይሻላል።
 
===ፊደል ቅነሳ===