ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

241 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
፱. በግዕዝ ኣልቦ ምልክት መፈጠር የተነሳ ኢትዮጵያ ለዓለም ኣዲስ የቍጥር ኣኃዝ ኣበርክታለች። በግኝቱ መጠቀምና ማስተዋወቅ የኢትዮጵያውያን ኃላፊነት ነው። ከሠላሳ ዓመታት በላይ ሥራ ላይ የዋለ ኣኃዝና ፓተንቶችም ውስጥ የቀረበ በመሆኑ ከማተሚያ ቤት ጎደሎ ፊደሉና የታይፕራተር ቅነሳ ኣስተሳሰብ መላቀቅ ያስፈልጋል። ፲. ዶ/ሩ የግዕዝን ኣልቦ ምልክትና ኣጠቃቀም ስለኣቀረቡ የግዕዝን ሃያ ኣኃዞች የኣጠፉ የሚመስሏቸው ኣሉ። ፲፩. ኣንድኣንድ ሰዎች ፊደሉ እንከን የሌለው የእግዚኣብሔር ስጦታ ነውና ኣትነካኩት ይላሉ። የዶክተሩ ገለጻ ሳይንስ [http://home.ubalt.edu/ntsbarsh/zero/ZERO.HTM] እንጂ እምነት ኣይደለም። ፲፪. ዶክተሩ የግዕዝን ኣልቦ ከኣቀረቡ ከኣሥር ዓመታት በኋላ ለእኔም ታየኝ የእሚል ኣንድ ኢትዮጵያዊ ዩናይትድ እስቴትስ ኣለ።
 
፲፫. በኣሁኑ ጊዜ ነፃው፣ የሚሸጠውና የቁሱ ግዕዝኤዲት ውስጥ የኣሉት የግዕዝ ኣልቦና ቍጥሮች በኣኃዝነት ኣይሠሩም። የኣልቦውም ኣቀማመጥ ጊዜያዊ ነው። ፲፬. ኣልቦ ለረቀቁ የሂሳብ ሥራዎችም ኣስፈላጊ ነው። ፲፭. ግዕዝ ኣገር በቀል ፊደል ሆኖ ሳለ ለቅኝ ተገዥዎቻው ተሰጥተዋል። [https://books.google.com/books?id=0u8zE9pgPgUC&pg=PA76&lpg=PA76&dq=Proto-Ethiopic&source=bl&ots=D1dzoO03GC&sig=ms9kCfUSUXW452cZ1OsyHO_yXHw&hl=en&sa=X&ved=0ahUKEwi-ge3E3s7ZAhVP9GMKHSWoCjEQ6AEILzAD#v=onepage&q=Proto-Ethiopic&f=false] ግዕዝ የኣልቦን ኣኃዝ የኣልነበረው ከኣምስት ግኝቶቹ ኣንዱ ኣኃዝነት ስለነበረ ሳይሆን ኣይቀርም። ፲፮. የጥንት ግብጻውያን በኣኃዞቻቸው ማባዛትን ከኢትዮጵያውያን ሳያገኙ ኣልቀሩም። [http://web.archive.org/web/20130928213711/http://www.chatham.edu/pti/curriculum/units/2004/Renne.pdf]
 
===የግዕዝ ምልክቶች===
Anonymous user