ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

13 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
እንዲህም ሆኖ ሓውልቱ እንዲመለስ የደገፉ ጣልያኖች ነበሩ። የጣልያን መንግሥት ግን ለመመለስ ፈቃደኛ ስለኣልነበረ ተስፋ ተቆርጦ ነበር። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/tribune/04-07-97-brit.html] የሓውልቱ መመለስ ጉዳይ እንደገና ያንሰራራው ጣልያኖች ሓውልቱን ሮም ሲተክሉት ብረት ኣስገቡበት እንጂ ከመብረቅ ስለኣልተከላከሉት ግንቦት ፲፯ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. (May 28, 2002) [http://news.bbc.co.uk/2/hi/europe/2012770.stm] መብረቅ ከመታውና ከላይ በኩል ተሰብሮና ከተጎዳ በኋላ ነበር። [http://www.unspecial.org/UNS641/t91.html] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/2016098.stm] [http://web.peacelink.it/afrinews/75_issue/p11.html] ምክንያቱም ሌላ መብረቅ ቢመታው ሓውልት መሆኑ ቀርቶ የድንጋይ ክምር ሊሆን ስለሚችል ከልመና ያለፈ ኣስቸኳይ እርምጃ በኣንዳችን መወሰድ ስለነበረበት ነው ዶክተሩ በግላቸውና በብቸኝነት በጉዳዩ የገቡበት። የሚያሳዝነው ግን ሓውልቱን መብረቅ ከመታውም በኋላ እንኳን ለኢትዮጵያ እንዳይመለስ ተቋውሞ መቀጠል ነበር። [http://news.bbc.co.uk/2/hi/europe/2119400.stm] [http://zoomata.com/archive/italians-protest-return-of-axum-obelisk/#comments] [http://www.elginism.com/similar-cases/looted-axum-obelisk-to-return-home-to-ethiopia/20031024/4418/]
 
ከእዚህ በላይ ለተዘረዘሩትና ሌሎችም ለኢትዮጵያ ስለ ኣደረጉት ኣስተዋጽዖ በተለይ ለፕሮፌሰር ፓንክኸርስት እግዜር ውለታቸውን ይመልስልን። [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=257:aksum-obelisk-revisited] [http://danielgizawbooks.com/professor-richard-pankhurst-2/] ጣልያኖች የ[[ኣድዋ]]ን ድል ለመበቀልና [https://www.youtube.com/watch?v=2Itp4xvDNgc&feature=player_embedded] ኢትዮጵያ በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ጣልያንን ለሁለተኛ ጊዜ ስለ ኣሸነፈች ተበሳጭተው ሓውልቱ ላይ ቢንጠላጠሉም [http://web.peacelink.it/afrinews/75_issue/p11.html] [http://monolithicmales.tumblr.com/post/111505866872/sarraounia-the-obelisk-of-axum-is-a] ከኣክሱም የወሰዱትን ሓውልት ሌላ ትውልድ ኣስመልሷል። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/dr-vincenzo-francaviglia-and-the-re-erection-of-the-great-aksum-obelisk/] [http://www.tadias.com/08/02/2008/pankhursts-memories-of-the-aksum-obelisk-issue/] [http://nazret.com/blog/index.php/2008/09/07/ethiopia_axum_town_residents_award_meles] [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?view=article&id=671:december-30-2013&tmpl=component&print=1&page=] [http://books.google.com/books?id=KvXpBAAAQBAJ&pg=PT765&lpg=PT765&dq=Dr.+Aberra+Molla&source=bl&ots=--zz8kODT4&sig=MG0ZrM5LLBxEW_wYdK-iYl6rZmM&hl=en&sa=X&ei=VOxTVLSiJoilyQTvt4CoCg&ved=0CC4Q6AEwAzge#v=onepage&q=Dr.%20Aberra%20Molla&f=false] ታሪኩ እንዳይጠፋ ኣንድ ቦታ መጻፍ ተገቢ ነው። [https://m.facebook.com/diretube/photos/a.59924089586.66770.48789244586/10154463000894587/?type=3&p=20&av=1026390644] ሓውልቱም ግዙፍ፣ ታዋቂና ተደናቂ በተባበሩት መንግሥታት የተመዘገበ የዓለም [[ቅርስ]] [http://whc.unesco.org/en/list/15] እንጂ ጉራም ኣይደለም። [http://en.advisor.travel/poi/Obelisk-of-Axum-18986] ይህ ሲደረግም በየተባበሩት መንግሥታት ስምምነት መሠረት ይኸን ትልቅ ቅርሷን [http://www.africaniea.org/magnificent_aksum.html] ለማስመለስ ለዓመታት ስትታገል ኢትዮጵያን የረዳት መንግሥት ኣልነበረም። [http://www.ethioscoop.com/ethiopian-articles/3818-obelisk-of-axum.html] [http://www.abovetopsecret.com/forum/thread377718/pg1] [[የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት]] እንኳን ሓውልቱን [[መብረቅ]] ከመታው በኋላ ለኢትዮጵያ ይመለስ ኣላለም። [http://web.peacelink.it/afrinews/75_issue/p11.html] [http://lists.peacelink.it/africa/msg02263.html] ማንም ኣያስገድደንም ብለው የዓለም ሕዝብ ላይ ሲቀልዱ የነበሩትን ጣልያኖች [http://articles.baltimoresun.com/2001-08-05/news/0108040051_1_obelisk-ethiopians-mussolini] ኣንድ ሰው ሊያስመልሰውና እንደሚዋረዱ ኣስጠንቅቆ ሓውልቱን ከማስመለስ በስተጀርባ ትምህርትነትም ኣሉት። [http://www.wikiwand.com/en/Obelisk_of_Axum] ጣልያኖች የኣክሱምን ሓውልት ዘርፈው ከ፷፱ ዓመታት በኋላ በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. የመለሱት በዶክተሩ እንዳይዋረዱ እንጂ ወደ'ው ኣይደለም። [http://am.advisor.travel/poi/yaakesume-hhawelete-18986] ጣልያኖች በዶክተሩ ያለጉራ የተሰጣቸውን በጎ ፈቃድ [http://www.ethiopic.com/heritage/aksum.htm] ተጠቅመው ሓውልቱን ቢመልሱም በፈቃዳችን መለስን ብለው ሸንግለዋል። [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] [http://www.unesco.org/new/en/unesco/partners-donors/the-actions/culture/resettlement-of-aksum-obelisk/] [http://rome.wantedworldwide.net/news/372/axum-obelisk.html] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/4458105.stm#graphic] ምክንያቱም በፈቃድ ለመመለስ ብዙ ኣሥርት ዓመታት መፍጀት ባላስፈለገ ነበር። በፈቃድ ለመመለስ ቆራርጠው ድንጋያችሁን ውሰዱ በኣላሉ ነበር። [http://www.abovetopsecret.com/forum/thread377718/pg1] በፈቃድ ለመመለስ ቆራርጠው ከኣስቀመጡበት ሮም ከተማ ለዘለዓለሙ የትም ኣይሄድም በኣላሉ ነበር። ከእዚያም ወዲህ ከዘረፏቸው መካከል እንኳን በፈቃዳቸው ተለምነውም ለኢትዮጵያ የመለሱት ሌላ ቅርስ የለም። [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209]
 
የኢትዮጵያ መሪዎች [https://zethiopians.blogspot.com/2016/08/bewketu-seyoum.html] ሥልጣን ላይ ሲያተኵሩ ግፍ የሠሩባት ለፍርድ ሳይቀርቡና በቢሊዮን ዶላሮች ሊቈጠር የሚችል [[ካሳ]] ጣልያንን ኣልኣስከፈሉም። [https://www.economist.com/news/books-and-arts/21725277-italians-it-was-garden-variety-colonial-atrocity-ethiopians-it-was-modern] (ሆኖም ሓውልቱ ሮም ሲነቀልና ኢትዮጵያም ሲተከል ጣልያኖች ከኢትዮጵያውያን ጋር ተባብረዋል።) [http://whc.unesco.org/en/news/502] ግን፤ ይባስ ብለው ጣልያኖች በ፳፻፬ ዓ.ም. ለግፈኛው [[ግራዚያኒ]] ሓውልት ስለሠሩ ከታሪክ መማር ሳይጠቅመን ኣይቀርም። [http://www.goolgule.com/open-letter-to-italian-minister-of-foreign-affairs/] [http://www.africanidea.org/Repoublic_prato.html] [http://www.bbc.com/news/world-europe-19267099] [http://www.unesco.org/culture/laws/pdf/abstract_scovazzi.pdf] [http://ethiomedia.com/101facts/adwa_speech_denver_2015.pdf] [http://www.goolgule.com/pope-pius-xi-bribe-for-haile-selassie-abdication/] [http://www.smithsonianmag.com/science-nature/the-top-ten-human-evolution-discoveries-from-ethiopia-67871931/?no-ist] [http://www.zehabesha.com/amharic/?p=61404] የ[[ቫቲካን]] [[ካቶሊክ]] ጳጳሶችም ከፋሺስት ጋር በመተባበር ወረራውን ቄሶቻቸው ስለባረኩና ስለሌሎች ጥፋቶችም ይቅርታ መጠየቅ እንኳን ከብዷቸዋል። [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=257:aksum-obelisk-revisited] በእዚህ ጉዳይ ለሃገር በመቈርቈር ኢትዮጵያ ፍትሕ እንድታገኝ የሚታገሉ ኣሉ፦ [[ኪዳኔ ዓለማየሁ]]። [http://www.globalallianceforethiopia.org/] የኣሁኖቹም መሪዎች ስልጣን ላይ እየኣሉ ጣልያን ለግራዚያኒን የሠራችውን ሓውልት እስክታፈርስ [http://www.awrambatimes.com/?p=6788] [https://www.youtube.com/watch?v=isG8mrvr2To] (እንደእነ ዶ/ር [[ያዕቆብ ኃይለማርያም]] የኣሉትን ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ከማሰር ይልቅ [http://ethioforum.org/amharic/%E1%8B%B6%E1%88%AD-%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%88%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%8C%E1%88%8E%E1%89%BD-%E1%89%B3%E1%8B%8B%E1%89%82-%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%9B/]) ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ማቋረጥ ያንስባቸዋል።
Anonymous user