ከ«ትሮያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «400px|thumb|የትሮያ ግድግዳ 400px|thumb|የትሮያ ዙሪያ ''''ትሮያ''' (ግሪ...»
(No difference)

እትም በ15:02, 31 ጃንዩዌሪ 2019

'ትሮያ (ግሪክኛ፦ Τροία፣ Τροίας ወይም Ἴλιον፣ Ἴλιος /ኢሊዮን/ኢሊዮስ/፤ ኬጥኛ፦ ትሩዊሻ፣ ዊሉሻ) በጥንታዊ አናቶሊያ አሁንም ቱርክ አገር የነበረ ከተማና ፍርስራሽ ነው። በተለይ ከሆሜር «ኢሊያዳ»ና ከሌሎች ግጥሞችና ታሪኮች ይታወቃል። ዝነኛው የትሮያ ጦርነት ከግሪኮችና ትሮያኖች መካከል ምናልባት በ1192 ዓክልበ. አካባቢ እንደ ተከሠተ ይታስባል። አሁን ለሥነ ቅርስ ይታወቃል።

የትሮያ ግድግዳ
የትሮያ ዙሪያ