ከ«1966» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{Year nav|{{PAGENAME}}}} '''1966 አመተ ምኅረት''' *መስከረም 14 ቀን - ጊኔ-ቢሳው ነጻነቱን ከፖርቱጋል አዋጀ…»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦
'''1966 አመተ ምኅረት'''
 
*[[መስከረም 10]] ቀን - [[ቢሊ ጂን ኪንግ]]፣ ሴት [[ቴኒስ]] ተጫዋች፣ [[ቦቢ ርግስ]]ን በ[[ሂውስተን]] በማሸንፍ «[[የጾታዎች ቴኒስ ውድድር]]» አሸናፊ ሆነች።
*[[መስከረም 14]] ቀን - [[ጊኔ-ቢሳው]] ነጻነቱን ከ[[ፖርቱጋል]] አዋጀ።
*[[መስከረም 26]] ቀን - [[የዮም ኪፑር ጦርነት]] በ[[እስራኤል]]ና በ[[ግብፅ]]፣ [[ሶርያ]]ና ሌሎች አገራት መካከል ተጀመረ።
*[[መስከረም 30]] ቀን - የ[[አሜሪካ]] ምክትል ፕሬዚዳንት [[ስፒሮ አግንው]] ማዕረጉን ተወ።
*[[ጥቅምት 2]] ቀን - [[ጄራልድ ፎርድ]] አዲሱ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነ።
*[[ጥቅምት 13]] ቀን - እስራኤል የትኩስ ማቆም ስምምነት ሰብረው ወደ [[ካይሮ]] ስለ ቀረቡ፣ አጼ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] የእስራኤልና የ[[ኢትዮጵያ]] ግንኙነቶች ለማቋረጥ ፈቀዱ። በዚሁም ቀን በ[[ዋተርጌት ቅሌት]] ምክንያት የአሜሪካ ምክር ቤት የመክሰስ ፍርድ በፕሬዚዳንት [[ሪቻርድ ኒክሰን]] ላይ ለመከራከር ጀመረ።
*[[ጥቅምት 15]] ቀን - በሁለተኛ ስምምነት የ አረብ-እስራኤል ጦርነት በይፋ ተጨረሰ። እስራኤል ተጨማሪ መሬት በግብጽና በሶርያ ለጊዜው ይዟል።
*[[ኅዳር 8]] ቀን - ኒክሰን ስለ ዋተርጌት ቅሌት ሲጠቀስ «እኔ ወንጀለኛ አይደለሁም» ይላል።
*[[ጥር 28]] ቀን - በ[[ካሊፎርኒያ]] የ[[ራንዶልፍ ሄርስት]] ልጅ ልጅና ወራሽ [[ፓቲ ሄርስት]] «ሲምቢዮኒዝ አርነት ሥራዊት» በተባለ ሽብርተኛ ቡድን ተጠለፈች፤ በኋላም የቡድን አባል ለመሆን ቈረጠች።
*[[የካቲት 7]] ቀን - በ[[አዲስ አበባ]] የዩኒቬርሲቲ ተማሮች አድማ ጠሩ።
*[[የካቲት 13]] ቀን - የአሜሪካ ታዋቂና የ[[ቴሌቪዥን]] ትርኢት የነበራቸው ዘፋኝ ባለቤቶች [[ሶኒ እና ሼር]] ቡደን አባል የነበረችው [[ሼር]] የትዳር ፍች መፈልግዋን አሳወቀች።
*[[የካቲት 21]] ቀን - የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር [[አክሊሉ ሀብተ-ወልድ]] ማዕረጋቸውን ተዉ።
*[[ሚያዝያ 19]] ቀን - አንዳንድ የኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች በሥራዊት ታሠሩ።
*[[ሐምሌ 13]] ቀን - የ[[ቱርክ]] ሥራዊት ወደ [[ስሜን ቆጵሮስ]] ወረሩ።
*[[ሐምሌ 15]] ቀን - የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር [[እንዳልካቸው መኮንን]] ማዕረጋቸውን ተዉ።
*[[ሐምሌ 22]] ቀን - አሜሪካዊት ዘፋኝ [[ካሥ ኤሊየት]] በ32 አመት በአደጋ አረፈች።
*[[ነሐሴ 3]] ቀን - [[ሪቻርድ ኒክሰን]] ማዕረጉን ተዉና በሱ ፈንታ [[ጄራልድ ፎርድ]] አዲስ [[የአሜሪካ ፕሬዚዳንት]] ሆኑ።
*[[ጳጉሜ 3]] ቀን - ፕሬዚዳንት ፎርድ ለቀዳሚው ኒክሰን ሙሉ ይቅርታ ሰጠው። በ[[አይዳሆ]] የሞቶር ቢስክሌት ድፍረተኛ [[ኢቨል ክኒቨል]] ገደል ለመዝለል ሙከራ አልተከናወነም።
*[[ጳጉሜ 5]] ቀን - ጊኔ-ቢሳው ነጻነቱን ከፖርቱጋል አገኘ።
 
*[[መንግስቱ ኃይለ ማርያም]] ብ[[ኢትዮጵያ]] ሥልጣን ያዘ።
*የ[[ማላዊ]] ዋና ከተማ ከ[[ዞምባ]] ወደ [[ሊሎንጔ]] ተዛወረ።
 
 
[[Categoryመደብ:አመታት]]
{{መዋቅር}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/1966» የተወሰደ