ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot-assisted disambiguation: ብር - Changed link(s) to የኢትዮጵያ ብር
መስመር፡ 19፦
ፊደሉንም ለማሟላትና ከሌሎች ፊደላት እኩል እንዲራመዱ በየጊዜው ጽፈዋል። ለምሳሌ ያህል እነ “ሀ”፣ “ሐ”፣ “ኀ”፣ “አ”፣ እና “ዐ” የተሳሳቱ ድምፆች ተሰጣቸው እንጂ በዶ/ር ኣበራ ገለጻ የእየራዕቦቻቸው ሞክሼዎች ስለኣልሆኑ ለማጥፋት ማዘጋጀት ቀርቶ ድምፆቻቸውን ተረክበው መብታቸው መከበር ኣለበት ነው። ዕውቀቱም ከዩኒቨርሲቲ ወደ ሕዝቡ መድረስ ኣለበት። [http://www.fhlethiopia.com/uploads/2/8/0/2/2802756/____.pdf] ይህ ትግርኛውንም ይመለከታል። ዓማርኛ፣ [[ቤንች]]ና [[ጉሙዝ]] የቋንቋ ዋና ክፍሎች የ“ጨ” ቀለሞች፣ እንዚራንና ዘመዶች ቀለበቶች ሦስት ሳይሆኑ ሁለት ናቸው። የ“ሀ” ትክክለኛ ድምፅ “ኸ” በመሆኑና “ኸ”ም የዓማርኛ ሞክሼ የሚባለው ዓይነት ቀለም ስለሆነ ነው ግዕዝ ኮምፕዩተራይዝ ሲደረግ የምልክት መርገጫዎች ላይ የመርገጫ ስም የተሰጠው። የ“አ” ድምፅ በስሕተት “ኧረ” የሚለው ቃል ምሳሌ ውስጥ ስንጠቀምበት የነበረ ድምፅ ስለሆነ ለ“ኧ” ስምንተኛው የ“አ” ቤት ፊደል ድምፁን ዶክተሩ መልሰው ኣስረክበውታል። [“ኧረ”] መከተብ ያለበት በ“አረ” ነው። ምክንያቱም የስምንተኛው ድምፅ ቀለም የሚሠ'ራው ግዕዙ ወይም ራብዑ ላይ መስመር በመጨመር ስለሆነና የ“አ” ቤት ስምንተኛ ቀለም የማይኖርበት ምክንያት ስለሌለ ነው። ይህ የዓይኑ “ዐ” ባለመስመር “ዓ”ንም ሊመለከት ይችላል። “ኧ” የስምንተኛው የ“አ” ቤት ቀለም ስለሆነ ስምንተኛውን የ"አ" ቤት ድምፅ ለ“ኧ” ፊደል መስጠቱ ተገቢ ይመስላል። [http://www.ethiopic.com/amharic/errors.pdf] የ“የ”ም ስምንተኛ ድምፅ ቀለም ኣለ። “ጪ”፣ “ጬ” አና “ጯ” የተሠሩት ሦስተኛ ቀለበት በሌለው “ጨ” ላይ በሚቀጠሉ ቅርጾች ነው። እነዚህ “ጠ” ላይ እንደሚቀጠሉት “ጢ”፣ “ጤ” እና “ጧ” መሆኑ ነው። ግዕዝ ድምፃዊ ፊደል (Syllabic) ስለሆነ “ሀ” እና “ሃ” ወይም “አ” እና “ኣ” ድምፅ ስለማይጋሩ ነው ዶክተሩ ስማቸውን “ኣበራ” እንጂ “አበራ” በማለት የማይጽፉት። [http://dagmawibelete.blogspot.com/2013/05/ethiopic.html] [http://web.archive.org/web/20130109102454/http://www.ethiopic.com/ethiopic_alphabet.htm] እንዲሁም “ሰረቀ” እና “ሠረቀ” የሚባሉት ቃላት ከግዕዝ የተወረሱ ስለሆኑ ትርጕሞቻቸው ኣንድ ኣይደለም። ልዩነቱን ኣለማወቅ ዕውቀቱን ኣያጠፋውም።
 
ለግዕዝ የሚያስፈልጉትን በመጨማመር ከፈጠሯቸው የግዕዝ ምልክቶች መካክል “[[መብት]]”፣ “[[ንግድ]]”፣ “[[ተመዝግቧል]]”፣ “[[የኢትዮጵያ ብር|ብር]]”፣ “[[ሣንቲም]]”፣ “[[ማጥበቂያ]]”፣ “[[ማላልያ]]” እና “[[ኣልቦ]]” ኣኃዝ ይገኙበታል። የማጥበቂያ ምልክትን ዓማርኛ ለጥቂት ምዕት ዓመታት የተጠቀመ ስለሆነ ዶክተሩ የኣቀረቡት ከኮምፕዩተሩ ቴክኖሎጂ ጋር እንዲሄድ ኣዲስ ቅርጽና ስፍራ በመስጠት ነው። ዕውቅናም እንዲያገኙ ደራሲዎች እንዲጠቀሙባቸው ለዓመታት ከማቅረብ ሌላ ፓተንቶቻቸው ውስጥ ጽፈዋቸዋል። [https://www.highbeam.com/doc/1P3-3646985551.html] የኮምፕዩተር 42 እንግሊዝኛ ቁጥሮችና ምልክቶች ከግዕዙ ጋር ያቀረቡት ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ሲያደርጉ ለግዕዝ ሥራ እንዲያገለግሉ ወስነው ከግዕዙ ቀለሞች ጋር በተመጣጠነ መልክ መሥራት ስለጀመሩ ኮምፕዩተር ገበታ ላይ ያሉት ኣጠቃቀም ለግዕዝም እንዲያገለግል ነው። ለምሳሌ ያህል “+”፣ “-”፣ “*” እና “/” የ[[መደመር]]፣ [[መቀነስ]]፣ [[ማባዛት]]ና [[ማካፈል]] የግዕዝ የሢሳብ ምልክቶችና ማስሊያዎችም ናቸው። በእጅ ጽሑፍና ማተሚያ ቤቶች ብቻ ይቀርብ የነበረው የግዕዝ ፊደል ኮምፕዩተራይዝድ ስለሆነ ኣጠቃቀሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፲፱፻፹ ዓ.ም. ገደማ ለሕዝብ ቀርቧል። ከእዚያም ወዲህ ፊደሉ የዩኒኮድ የዓለም ፊደላት መደብ ውስጥ ስለገባ እያንዳንዱ ቀለም የእራሱ ስፍራና ቍጥር (ኮድ) ኣለው። [http://www.unicode.org/charts/PDF/U1200.pdf] በእዚህም የተነሳ የግዕዝ ፊደል እንደሌሎች የዓለም ፊደላት የዩኒኮድ መደብ ውስጥ ገብቷል። [http://entewawek.com/index.php?option=com_content&view=article&id=226:aberra-molla&catid=60:ethiopia-science-&Itemid=76]
 
ግዕዝ በዩኒኮድ ዕውቅና ስለ ኣገኘና ወደ ፲፫ የተለያዩ የቋንቋ ቀለሞች ስለኣሉት የሁሉም የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚ ብሔሮች መብቶች በእኩልነት መጠ'በቅ እንደኣለባቸው ዶክተሩ ያምናሉ። [http://pdfpiw.uspto.gov/.piw?PageNum=0&docid=09000957&IDKey=176E418E3B90] ስለዚህ ሁሉንም የግዕዝ ቀለሞች የማያስተናግድ ወይንም ለማስተናገድ ችሎታ የሌለው ዘዴ መቅረብ ስለሌለበት ተጠያቂው ኣቅራቢው ብቻ ሳይሆን ተጠቃሚው ምሁርም ነው። በግዕዝ ቀለሞች ብዛት የተነሳ በግዕዝ መሥራት ቢያስቸግርም ከ[[ቴክኖሎጂ]]ው ጋር መጓዝ ስለቀጠለ ለእንግሊዝኛው የተሠሩትን ለግዕዝ መጠቀም እንዲቻልና ግዕዝ የሚፈልገውንም ለመሥራት መትጋት ይጠበቅብናል። የተሳሳቱ ነገሮችን ማስተካከልና በትክክል መጠቀም ጠቃሚ ናቸው። ዶክተሩ የተጠቀሙበት የሁለተኛው ፊደል መነሻ ተወዳጁና ለረዥም ዘመናት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው የ[[ብርሃናን ሰላም ማተሚያ ቤት]] ኣንደኛው የ[[ሞኖታይፕ]] የፊደል መልቀሚያ መኪና ፊደልና የ[[ተስፋ ገብረሥላሴ ማተሚያ ቤት]] ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. [[ቁምፊ]] (Typeface) ናቸው። የቀለማቱም መልኮች ከዩኒኮዱ ጋር ኣንድ ዓይነትና መደበኛ የኢትዮጵያ [http://wiki.eanswers.com/am/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB] ፊደላት ናቸው። [http://unicode.org/charts/PDF/U1200.pdf] ውብ ቀለሞቻችንን በወጉና በማዕረጉ መጠቀም ተችሏል። ዶክተሩ ይኸን በመደበኛነት ከ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ጀምሮ እየተጠቀሙበት ነው። በማያምር፣ የተሳሳቱና የከሳ ፊደል የተጻፈ ጽሑፍ ማንበብ ኣያጓጓም።