ከ«የዓረብኛ አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የዓረብኛ አልፋቤት''' ወይም '''የዓረብኛ አብጃድ''' በተለት አረብኛን ለመጻፍ የተደረጀው አልፋ...»
 
typo
መስመር፡ 1፦
'''የዓረብኛ አልፋቤት''' ወይም '''የዓረብኛ አብጃድ''' በተለትበተለይ [[አረብኛ]]ን ለመጻፍ የተደረጀው [[አልፋቤት]] ([[አብጃድ]]) ነው። 28 ፊደሎች ሲኖሩት ከቀኝ ወደ ግራ በተያያዘ ጽሕፈት ይጻፋል።
 
የተደረጀው በስሜን [[አረብ]] ከቀደመው [[ናባታውያን አልፋቤት]] በ400 ዓም አካባቢ ነበረ። ይህም ናባታውያን አልፋቤት በፈንታው በ200 ዓክልበ. ያህል በ[[ዮርዳኖስ]] ከ[[አራማይስጥ አልፋቤት]] ደረሰ፤ የአራማይስጥም በ800 ዓክልበ. ግድም በ[[ሶርያ]] ከ[[ፊንቄ አልፋቤት]] ተነሣ።