ከ«ሼክስፒር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ69.115.171.176ን ለውጦች ወደ Dexbot እትም መለሰ።
→‎ህይወት: Fixed grammar
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit
 
መስመር፡ 3፦
 
== ህይወት ==
ስለሼክስፒር ህይወት ብዙ የተመዘገበ ባይኖርም ሚስቱ አና ሃዘዋይ ትባል እንደነበርና ከርሱ በ5 ወይም 6 አመት ትበልጠው እንደነበር ይነገራል። ሼክስፒር 3 ልጆች ነበሩት፣ ሱዛና ሆል፣ ሃምነት ሼክስፒርና ጁዲት ቅኔይ ።<ref>Koontz Terri፣ Mark Sidwell, World Studies for Christian Schools፣ Bob Jones University Press Greenville, South Carolina፣ pages 59</ref> በ[[1592 እ.ኤ.አ.]] ሼክስፒር ተዋናይ የነብገረየነበረ ሲሆን፣ በዚሁ ወቅት በተውኔት ደራሲነቱ እውቅናን እያተረፈ የመጣበት ዘመን ነበር። በ1616 እ.ኤ.አ. ሲሞት ሼክስፒር አንዳቸውንም ጽሁፉን አላሳተመመ ነበር፣ ምክንያቱም አይታወቅም። ተውኔቶቹ የታተሙት ከሞተ በኋላ ነበር።
 
== የሼክስፒር ታዋቂ ጽሁፎች ==