ከ«ካሳብላንካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|ካዛብላንካ '''ካሳብላንካ''' የሞሮኮ ከተማ ነው። ጥንታዊ ስሙ በታማዚሕት...»
(No difference)

እትም በ14:33, 30 ጁን 2017

ካሳብላንካሞሮኮ ከተማ ነው።

ስዕል:Subditos.jpg
ካዛብላንካ

ጥንታዊ ስሙ በታማዚሕት በርበርኛ ቲፊናቅ ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት ፖርቱጋል1460 ዓም በመድፍ አጠፉትና፣ በሥፍራው በ1508 ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በእስፓንኛ ይህ ካሳብላምካ ሆነ፤ ወደ አረብኛም ተተርጉሞ «አድ-ዳር አል-ባይዻዕ» ተብሏል። በኗሪዎቹ ዘንድ ግን እስካሁን ድረስ እንደ «አንፋ» ይታወቃል።