ከ«ጦጣ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 29፦
እነዚህም እንስሶች በሁለት አስተኔዎች ይገኛሉ። አንዱ የ[[ጊቦን]] አስተኔ ሲሆን በ[[እስያ]] የሚገኙ «ጊቦን» የተባሉ አነስተኛ ጦጣዎች ናቸው። ሌሎቹም የ[[ዘረሰብ]] አባላት ናቸው። ይህም ማለት በ[[ሥነ በራሂ]] ረገድ ከአራዊት ሁሉ ለ[[ሰው ልጅ]] የቀረቡት ናቸው። ዳሩ ግን የሰው ልጅ ብቻ ሌሎቹን ፍጥረቶች ለመግዛት [[አእምሮ]] ስለ ተሰጠ፣ ስለዚህ ትልቅ ልዩነት የሰው ልጅ በተለመደ የጦጣ አይነት አይባለም።
 
«ጦጣ» የምንላቸው ወገንቦችአይነቶች እንግዲህ፦
 
* [[ቺምፓንዚ]] - 2 ዝርያዎች፣ በአፍሪካ የሚገኝ፣ በሥነ በራሂ መምህሮች የሰው ልጅ ቅርቡ ዘመድ ይባላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ጦጣ» የተወሰደ