ከ«ጀርመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
→ባህልና ጠቅላላ መረጃ: Fixed grammar, Added links Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit |
አንድ ለውጥ 336411 ከ178.4.244.227 (ውይይት) ገለበጠ |
||
መስመር፡ 28፦
ብዙ የጀርመን ሰዎች በዓለም ዙሪያ ስመ ጥሩ ናቸው። ይህም ደራሲዎች [[ያኮብ ግሪም]]ና ወንድሙ [[ቭልሄልም ግሪም]]፣ ባለቅኔው [[ዮሐን ቩልፍጋንግ ቮን ጌጠ]]፣ የ[[ፕሮቴስታንት]] ንቅናቄ መሪ [[ማርቲን ሉጠር]]፣ ፈላስፋዎች [[ካንት]]፣ [[ኒሺ]]ና [[ሄገል]]፣ ሳይንቲስቱ [[አልቤርት አይንስታይን]]፣ ፈጠራ አፍላቂዎች [[ዳይምለር]]፣ [[ዲዝል]]ና [[ካርል ቤንዝ]]፣ የሙዚቃ ቃኚዎች [[ዮሐን ሴባስትያን ባክ]]፣ [[ሉድቪግ ቫን ቤትሆቨን]]፣ [[ብራምዝ]]፣ [[ስትራውስ]]፣ [[ቫግነር]]ና ብዙ ሌሎች ይከትታል።
እጅግ ቁም ነገር የሆነ ጠቃሚ ፈጠራ [[ማሳተሚያ]]፤ [[ዮሐንስ ጉተንቤርግ]] በሚባል ሰው በ[[1431]] ዓ.ም. ተጀመረ። ስለዚህ ተጓዦች ከውጭ አገር ሲመልሱ በአውሮፓ ያለው ሰው ሁሉ እርግጡን በቶሎ ያውቀው ነበር። አሁን ጀርመን «[[ዶይቸ ቨለ]]» በሚባል [[ራዲዮን]] ጣቢያ ላይ ዜና በ[[እንግሊዝኛ]] ያሠራጫል። የጀርመን ሕዝብ ባማካኝ ከአውሮፓ ሁሉ [[ቴሌቪዥን]]ን የሚወድዱ ሲሆኑ ፺ ከመቶ ሰዎች ወይም [[ሳተላይት]] ወይም [[ገመድ ቴሌቪዥን]]
{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{መዋቅር}}
[[መደብ:ጀርመን|*]]
|