ከ«ሞንትጎመሪ ካውንቲ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
'''ሞንትጎመሪ ካውንቲ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች''' (እንግሊዝኛ፦ Montgomery County Public Schools በአጭሩ MCPS) [[ሞንትጎመሪ ካውንቲ]]፣ [[ሜሪላንድ]]ን የሚያገለግል የመንግሥት ትምሀርት ዲስትሪክት ነው። የትምህርት ዲስትሪክቱ በትልቅነት በሜሪላንድ ውስጥ አንደኛ በአሜሪካ ውስጥ ደግሞ ፲፰ኛ ደረጃ ላይ ነው። በዲስትሪክቱ ውስጥ 141,777 ተማሪዎች እና 200 ትምህርት ቤቶች አሉ።
 
== የውጭ መያያዣዎች==
* [http://www.montgomeryschoolsmd.org/am/ ይፋ ድረ ገጽ]
6,498

edits