ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 102፦
ስለ ዶ/ር አበራ ሞላ [http://eabogida.com/Document/Detail?DocumentId=1416] [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AD%E1%8A%9B] እና የ[[አክሱም]] [http://hornofafrica.newark.rutgers.edu/downloads/aksum.pdf] [http://whc.unesco.org/en/list/15] [http://poc-creators.tumblr.com/post/40372812349/searchingforknowledge-sarraounia-the-obelisk] [[ሐውልት]] ከጣልያን ማስመለስ ጉዳይ ያውቁ ኖሯል? [http://www.ethiopic.com/heritage/ambassador.htm] [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=257:aksum-obelisk-revisited] [http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] Aksum [http://whc.unesco.org/en/news/502/] Obelisk of Axum [http://www.teaching-africa.com/axum.html] [https://am.m.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%B1%E1%88%9D_%E1%88%90%E1%8B%8D%E1%88%8D%E1%89%B5] ጣልያኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከ[[ኣክሱም]] የዘረፉትን [[የኣክሱም ሓውልት]] እንዲመልሱ በ፲፱፻፵ ዓ.ም. የተባበሩት መንግሥታት ወስኖ [[ኢትዮጵያ]] እና ጣልያናም በጉዳዩ ተስማምተው ነበር። ሓውልቱ እንዲመለስ [[ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ]]፣ ኮለሌል [[መንግሥቱ ኃይለ ማርያም]] እና ኣቶ [[መለስ ዜናዊ]] ጠይቀው ጣልያን ለመመለስ ፈቃደኛ ኣልነበረችም። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html]
 
በኋላም የተተከለበት ሮም ከተማ እንዳለ መብረቅ እንደመታው ኣቶ መለስ ዜናዊ ቢጠይቁም ሊያናግሯቸው እንኳን ፈቃደኞች ስላልሆኑና [http://news.bbc.co.uk/2/hi/europe/2119400.stm] [http://www.museum-security.org/02/074.html] ጣልያኖች ስላልመለሱት [http://www.news24.com/Africa/News/Ethiopia-despairs-about-obelisk-20020613] የኢትዮጵያ ወዳጆች ሓውልቱ እንዲመለስ የተቻላቸውን ሁሉ እንዲያደርጉ ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. በ[[ሮም]] ንግግራቸው መጠየቃቸው ይታወሳል። [http://www.ethiopiaemb.org.cn/bulletin/diplomacy.html] የሮም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞም ኣለ። ቀደም ብሎም የኣንዳንድ ታዋቂ የዓለም ሰዎች፣ ኢትዮጵያውያንና የኣክሱም ሕዝብም [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-question-of-the-looted-and-still-not-returned-aksum-obelisk/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-4-the-stadium-demonstration-and-the-petitioning-of-international-scholars/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-5-the-ethiopian-parliament-and-the-people-speak-out/] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1448531.stm] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1402354.stm] [http://www.tourismethiopia.gov.et/English/Attractions/Pages/AxumObelisks.aspx] [http://ethiopiaonline.net/obelisk/] የጥያቄ ፊርማ ጣልያኖችን ከኣለማስጨነቁም ሌላ [http://web.peacelink.it/afrinews/71_issue/p3.html] ሓውልቱ ከተመለሰ ሥልጣኔን እለቃለሁ የኣሉም የጣልያን ባለሥልጣንም ነበሩ። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] ለኣለመመለስ ከቀረቡት ሰበቦች ሓውልቱ ጣልያን ኣገር ስለቆየ ጣልያናዊ ሆኗል፣ [http://wwwnews.crosswalkbbc.comco.uk/2/hi/archiveafrica/italy-claims-ethiopian-obelisk-of-axum-6878921448531.htmlstm] ገንዘብ የለንም፣ [http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum] [[http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] ሓውልቱ ስላረጀ ኢትዮጵያ ሲደርስ ይሰባበራል፣ ኣካባቢው ጦርነት ኣለ፣ በገንዘቡ ኣክሱም ያለውን ትልቁን የኣክሱም ሓውልት እንትከልበት፣ [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] መመለስ የሚችለው ኣይሮፕላን ጦርነት ላይ ነው፣ ነበሩበት። [[http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum]] [http://web.peacelink.it/afrinews/75_issue/p11.html] [http://www.museum-security.org/02/006.html] [http://articles.baltimoresun.com/2001-08-05/news/0108040051_1_obelisk-ethiopians-mussolini] ኢትዮጵያም ሓውልቱን ከፈለገች ለጣልያን መክፈል ኣለባት የኣሉም የጣልያን ኣክራሪ እንደነበሩ በኋላም ተደርሶበታል። [http://www.abovetopsecret.com/forum/thread377718/pg1]
 
ዶ/ር ኣበራም በግላቸው ለ[[ዩናይትድ እስቴትስ]] [[ፕሬዚደንት]]፣ ጥቂት ሴነተሮችና የኮንግረስ ወኪሎች እንዲረዱ የጻፉት ደብዳቤ መልስ ሳያገኝ ቀረ። በመጨረሻም ርዝመቱ 79 ጫማዎችና ክብደቱ 160 ቶን የሆነው ከ፲፯፻ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያለው የኣክሱም ሓውልት ሦስት ቁርጥራጮች ተደርጎ መጋዘን የተቀመጠው [http://www.africanidea.org/magnificent_aksum.html] የትም ኣይሄድም ተብሎ በማዘናጋት ኣደንዳ ቆየ። [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመለስ ኣሜሪካ ኣውሮፕላንና [[ጣልያን]] ገንዝብ ከለከሉ የሚለውን የጦቢያ የካቲት ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. (March 4, 2004) ጽሑፍ [http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] [http://archive.is/bmwQD] የዓዩትና የፕሮፌሰር [[ሪቻርድ ፓንክኸርስት]] በዩናይትድ እስቴትስ መማረር [http://www.ethiopic.com/heritage/ambassador.htm] ያላስደሰታቸው ዶ/ር ኣበራ ሞላ ቅር ስለተሰኙ ሓውልቱን በትናንሹ ኣስቆርጦ ገንዘብ ከዓለም ሕዝብ ላይ በኢንተርኔት ማሰባሰብ እንደሚችሉ ኣዲስ ኣበባ ለሚገኘው የጣልያን ኤምባሲ በኢ.ሜይል የካቲቲ ፳፰ ቀን ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. ካሳወቁ በኋላ [http://www.ethiopic.com/heritage/aksum.htm] ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የጣልያን መንግሥት ወጪውን ከፍሎ ሓውልቱን እቦታው እንደሚተክለው ገለጸላቸው። በተጨማሪም ሌላ የጣልያን ኤምባሲ ባለሥልጣን የሆኑ ዶክተር ሓውልቱን ለማስጫን ተስማሚ ኣውሮፕላን እያፈላለግን ነው ብለው ኅዳር ፳፬ ቀን ፲፱፻፺፯ ዓ.ም. ለዶ/ር ኣበራ ኢ.ሜይል ላኩ። ይኸንንም ለሓውልቱ መመለስ ለኣያሌ ዓመታት ሲታገሉ ለነበሩት ፕሮፌሰር ገልጸው ቀደም ብለው ሊረዱዋቸው ስለጀመሩ ይጻጻፉ ስለነበረ ላኩላቸው። ፕሮፌሰር ፓንክኸረስትም የዶክተሩን ሓሳብ ከሰሙ በኋላ የታችኛውን ሁለት ማስቆረጥም እንደማይበቃውና ገንዘብ ሊዋጣ እንደሚችል ጣልያኖችን ማሳወቅ እንዲከፍሉ ሊያስገድዳቸው ሳይችል እንደማይቀር ደግፈው በኢሜይል ኣስታውቀዋቸው ነበር። ግንኙነት ስላልነበራቸው ለኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች ግን ሳያሳውቁ [http://rome.wantedworldwide.net/news/372/axum-obelisk.html] [http://www.unesco.org/new/en/unesco/partners-donors/the-actions/culture/resettlement-of-aksum-obelisk/] [http://www.theepochtimes.com/news/4-11-18/24447.html] ኣንዳንዶቹን ጽሑፎች ኢትዮፒክ.ኮም ድረገጻቸው ላይ ቢያስቀምጡም ብዙዎቹ ስላላነበቡት ጣልያን ወጪውን ለምን ለመክፈል እንደተስማማች ቢጻፍም በጊዜውና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሳይታወቅ የቆየ ይመስላል። [http://www.news24.com/Africa/News/Ethiopia-unveils-Axum-Obelisk-20080904] [http://www.theepochtimes.com/news/4-11-18/24447.html] [http://forums.rasta-man.co.uk/smf/index.php?topic=855.0] [http://books.google.com/books?id=KvXpBAAAQBAJ&pg=PT765&lpg=PT765&dq=Dr.+Aberra+Molla&source=bl&ots=--zz8kODT4&sig=MG0ZrM5LLBxEW_wYdK-iYl6rZmM&hl=en&sa=X&ei=VOxTVLSiJoilyQTvt4CoCg&ved=0CC4Q6AEwAzge#v=onepage&q=Dr.%20Aberra%20Molla&f=false] [http://everything.explained.at/Obelisk_of_Axum/] ለኢትዮጵያ መንግሥት ግን ጣልያኖች ገንዘቡን እንደሚከፍሉ [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] እስከ ሓምሌ ፺፯ ዓ.ም. ድረስ ያላሳወቁ [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] [http://rome.wantedworldwide.net/news/372/axum-obelisk.html] [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] ይመስላል። [http://www.theepochtimes.com/news/4-11-18/24447.html]