ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 104፦
በኋላም የተተከለበት ሮም ከተማ እንዳለ መብረቅ እንደመታው ኣቶ መለስ ዜናዊ ቢጠይቁም ሊያናግሯቸው እንኳን ፈቃደኞች ስላልሆኑና [http://news.bbc.co.uk/2/hi/europe/2119400.stm] [http://www.museum-security.org/02/074.html] ጣልያኖች ስላልመለሱት [http://www.news24.com/Africa/News/Ethiopia-despairs-about-obelisk-20020613] የኢትዮጵያ ወዳጆች ሓውልቱ እንዲመለስ የተቻላቸውን ሁሉ እንዲያደርጉ ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. በ[[ሮም]] ንግግራቸው መጠየቃቸው ይታወሳል። [http://www.ethiopiaemb.org.cn/bulletin/diplomacy.html] የሮም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞም ኣለ። ቀደም ብሎም የኣንዳንድ ታዋቂ የዓለም ሰዎች፣ ኢትዮጵያውያንና የኣክሱም ሕዝብም [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-question-of-the-looted-and-still-not-returned-aksum-obelisk/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-4-the-stadium-demonstration-and-the-petitioning-of-international-scholars/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-5-the-ethiopian-parliament-and-the-people-speak-out/] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1448531.stm] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1402354.stm] [http://www.tourismethiopia.gov.et/English/Attractions/Pages/AxumObelisks.aspx] [http://ethiopiaonline.net/obelisk/] የጥያቄ ፊርማ ጣልያኖችን ከኣለማስጨነቁም ሌላ [http://web.peacelink.it/afrinews/71_issue/p3.html] ሓውልቱ ከተመለሰ ሥልጣኔን እለቃለሁ የኣሉም የጣልያን ባለሥልጣንም ነበሩ። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] ለኣለመመለስ ከቀረቡት ሰበቦች ሓውልቱ ጣልያን ኣገር ስለቆየ ጣልያናዊ ሆኗል፣ [http://www.crosswalk.com/archive/italy-claims-ethiopian-obelisk-of-axum-687892.html] ገንዘብ የለንም፣ [http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum] [[http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] ሓውልቱ ስላረጀ ኢትዮጵያ ሲደርስ ይሰባበራል፣ በገንዘቡ ኣክሱም ያለውን ትልቁን የኣክሱም ሓውልት እንትከልበት፣ መመለስ የሚችለው ኣይሮፕላን ጦርነት ላይ ነው፣ ነበሩበት። [[http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum]] [http://web.peacelink.it/afrinews/75_issue/p11.html] [http://www.museum-security.org/02/006.html] [http://articles.baltimoresun.com/2001-08-05/news/0108040051_1_obelisk-ethiopians-mussolini] ኢትዮጵያም ሓውልቱን ከፈለገች ለጣልያን መክፈል ኣለባት የኣሉም የጣልያን ኣክራሪ እንደነበሩ በኋላም ተደርሶበታል። [http://www.abovetopsecret.com/forum/thread377718/pg1]
 
ዶ/ር ኣበራም በግላቸው ለ[[ዩናይትድ እስቴትስ]] [[ፕሬዚደንት]]፣ ጥቂት ሴነተሮችና የኮንግረስ ወኪሎች እንዲረዱ የጻፉት ደብዳቤ መልስ ሳያገኝ ቀረ። በመጨረሻም ርዝመቱ 79 ጫማዎችና ክብደቱ 160 ቶን የሆነው ከ፲፯፻ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያለው የኣክሱም ሓውልት ሦስት ቁርጥራጮች ተደርጎ መጋዘን የተቀመጠው [http://www.africanidea.org/magnificent_aksum.html] የትም ኣይሄድም ተብሎ በማዘናጋት ኣደንዳ ቆየ። [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመለስ ኣሜሪካ ኣውሮፕላንና [[ጣልያን]] ገንዝብ ከለከሉ የሚለውን የጦቢያ የካቲት ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. (March 4, 2004) ጽሑፍ [http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] [http://archive.is/bmwQD] የዓዩትና የፕሮፌሰር [[ሪቻርድ ፓንክኸርስት]] በዩናይትድ እስቴትስ መማረር [http://www.ethiopic.com/heritage/ambassador.htm] ያላስደሰታቸው ዶ/ር ኣበራ ሞላ ቅር ስለተሰኙ ሓውልቱን በትናንሹ ኣስቆርጦ ገንዘብ ከዓለም ሕዝብ ላይ በኢንተርኔት ማሰባሰብ እንደሚችሉ ኣዲስ ኣበባ ለሚገኘው የጣልያን ኤምባሲ በኢ.ሜይል የካቲቲ ፳፰ ቀን ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. ካሳወቁ በኋላ [http://www.ethiopic.com/heritage/aksum.htm] ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የጣልያን መንግሥት ወጪውን ከፍሎ ሓውልቱን እቦታው እንደሚተክለው ገለጸላቸው። በተጨማሪም ሌላ የጣልያን ኤምባሲ ባለሥልጣን የሆኑ ዶክተር ሓውልቱን ለማስጫን ተስማሚ ኣውሮፕላን እያፈላለግን ነው ብለው ኅዳር ፳፬ ቀን ፲፱፻፺፯ ዓ.ም. ለዶ/ር ኣበራ ኢ.ሜይል ላኩ። ይኸንንም ለሓውልቱ መመለስ ለኣያሌ ዓመታት ሲታገሉ ለነበሩት ፕሮፌሰር ገልጸው ቀደም ብለው ሊረዱዋቸው ስለጀመሩ ይጻጻፉ ስለነበረ ላኩላቸው። ፕሮፌሰር ፓንክኸረስትም የዶክተሩን ሓሳብ ከሰሙ በኋላ የታችኛውን ሁለት ማስቆረጥም እንደማይበቃው በኢሜይል ኣስታውቀዋቸው ነበር። ግንኙነት ስላልነበራቸው ለኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች ግን ሳያሳውቁ [http://rome.wantedworldwide.net/news/372/axum-obelisk.html] [http://www.unesco.org/new/en/unesco/partners-donors/the-actions/culture/resettlement-of-aksum-obelisk/] [http://www.theepochtimes.com/news/4-11-18/24447.html] ኣንዳንዶቹን ጽሑፎች ኢትዮፒክ.ኮም ድረገጻቸው ላይ ቢያስቀምጡም ብዙዎቹ ስላላነበቡት ጣልያን ወጪውን ለምን ለመክፈል እንደተስማማች ቢጻፍም በጊዜውና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሳይታወቅ የቆየ ይመስላል። [http://www.news24.com/Africa/News/Ethiopia-unveils-Axum-Obelisk-20080904] [http://www.theepochtimes.com/news/4-11-18/24447.html] [http://forums.rasta-man.co.uk/smf/index.php?topic=855.0] [http://books.google.com/books?id=KvXpBAAAQBAJ&pg=PT765&lpg=PT765&dq=Dr.+Aberra+Molla&source=bl&ots=--zz8kODT4&sig=MG0ZrM5LLBxEW_wYdK-iYl6rZmM&hl=en&sa=X&ei=VOxTVLSiJoilyQTvt4CoCg&ved=0CC4Q6AEwAzge#v=onepage&q=Dr.%20Aberra%20Molla&f=false] [http://everything.explained.at/Obelisk_of_Axum/] ለኢትዮጵያ መንግሥት ግን ጣልያኖች ገንዘቡን እንደሚከፍሉ [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] እስከ ሓምሌ ፺፯ ዓ.ም. ድረስ ያላሳወቁ [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] [http://rome.wantedworldwide.net/news/372/axum-obelisk.html] [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] ይመስላል። [http://www.theepochtimes.com/news/4-11-18/24447.html]
 
በኋላም ሓውልቱ በ፺፰ ሲመለስ እንኳን ደስ ያለዎት የሚል የምስጋና ኢ.ሜይል ዶክተሩ ስለጉዳዩ ለዓምታት ለታገሉት ፕሮፌሰር ላኩ። ኤምባሲውም ዶ/ር ኣበራን ድንጋይ ከምታመላልስ ለረሃብተኛው ሕዝብ በገንዘቡ እህል ግዛበት ያለበትን ኢ.ሜይል ኣስታውሰዋቸው ሓውልቱ ኢትዮጵያ ሲደርሰ ፕሮፌሰሩ ደረሰኝ ብለው ካቀረቡት የእንግሊዝኛ ኢ.ሜይሎች መካከል የዶክተሩ ኣንዱ ነበር። [http://www.ethiopic.com/heritage/obelisk_email.htm] ኣሜሪካኖችም የሓውልቱን ቁርጥራጮች ትክክለኛ መጠን ለማወቅ ተጠይቀው ያወጡትን ወጪና የኣክሱም ኣይሮፕላን ማረፊያ ችሎታ ያጠኑበትን ገንዘብ ጣልያኖች ኣልከፈሉንም ብለዋል። [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] በእዚህ ኣኳኋን ወደ ኣሥር ሚሊዮን ዶላር የጣልያን መንግሥት ወጪ [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] ሓውልቱ በሩስያ ኣንቶኖቭ ኣይሮፕላን ከጣልያን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/4458105.stm#graphic] በ[[የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት]] መኃንዲሶች እርዳታ [http://whc.unesco.org/en/news/116/] ኣክሱም ተተክሎ ነሓሴ ፳፱ ቀን ፳፻ ዓ.ም. ተመርቋል። [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=257:aksum-obelisk-revisited] [http://whc.unesco.org/en/news/504] ቪድዮዎችም እዚህ [http://www.youtube.com/watch?v=dr_-1B1u-f4] [http://www.youtube.com/watch?v=iYbk1MxMHmM] [http://www.youtube.com/watch?v=vsc2RihjI0k] ኣሉ።