ከ«ሆተፒብሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
| ስም =ሆተፒብሬ
| ርዕስ = [[ጥንታዊ ግብፅ|የግብጽ]] [[ፈርዖን]]
| ስዕል= Mace_Hotepibre_Ebla_by_Khruner.jpg
| የስዕል_መግለጫ = በ[[ኤብላ]] የተገኘው የሆተፒብሬ ዱላ
| ግዛት=1806-1803 ዓክልበ.
| ሥርወ-መንግሥት=[[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]
መስመር፡ 12፦
}}
 
'''ሆተፒብሬ ቀማው ሲሃርነጅሀሪተፍ''' (ወይም '''ሰሀተፒብሬ''') ላይኛ [[ግብጽ]] በ[[2ኛው ጨለማ ዘመን]] ([[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ከ1806 እስከ 1803 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ። የ[[አመኒ ቀማው]] ተከታይ ነበረ። ሕልውና ከአንዳንድ ቅርስ ተረጋግጧል። ከነዚህ በተለይ የሚጠቀሰው በ[[ኤብላ]] የተገኘ ዱላ ቅርስ ነው፤ ይህ በኤብላ ገዥ [[ኢመያ]] መቃብር በመገኘቱ የሆተፒብሬም ስም ስላለበት ከፈርዖኑ ለኢመያ የተሰጠ ስጦታ እንደ ነበር ይገመታል።
 
የግብጽ ታሪክ ሊቅ [[ኪም ራይሆልት]] እንደሚያስረዳው የአመኒ ቀማው ልጅና ተከታይ ይሆናል። ስያሜው «ቀማው ሲሀርነጅሀሪተፍ» ማለት «የቀማው ልጅ ሲሀርነጅሀሪተፍ» ይመስለዋል።