ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 30» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
*[[1881|፲፰፻፹፩]] ዓ/ም - በ[[ሱዳን]] ግዛት ውስጥ ባለችው [[ገላባት]] ላይ በ[[ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ]] የሚመራው የ[[ኢትዮጵያ]] ሠራዊት እና የሱዳን 'ማህዲ' ሠራዊቶች በዚህ ዕለትጦርነት ገጥመው፣ ኢትዮጵያውያኖቹ በማሸነፍ ላይ ሳሉ ንጉሠ ነገሥቱ፣ መጀመሪያ እጃቸው ላይ፤ ቀጥሎም ደረታቸውን በጥይት ስለተመቱ የኢትዮጵያው ሠራዊት ከሥፍራው በማፈግፈግ ሲለቅ ድሉ የ'ማህዲዎቹ' ኾነ። ንጉሠ ነገሥቱም ማታውኑ አረፉ።
 
[[ስዕል:Francesco Crispi.jpg|thumb|left|110px|ፍራንቼስኮ ክሪስፒ ፲፩ኛው የኢጣልያ ጠ/ሚኒስትር]]
*[[1888|፲፰፻፹፰]] ዓ/ም - [[ኢጣልያ]]ም በ[[አድዋ]] ጦርነት ድል ከተመታች በኋላ በዚሁ ምክንያት ጠቅላይ ሚኒስትሯ ፍራንቼስኮ ክሪስፒ ሥልጣኑን ለቀቀ።