Content deleted Content added
መስመር፡ 241፦
 
:ይህ ሰው ሁከት ለማንሣት መፈልጉ ግልጽ ነው። ማገጃ የጣልኩበት ረባሽ ሰው በእንግሊዝኛ ውክፔድያ ላይ ተማሮች ስለ አማርኛ መረጃ እንዳያገኙ ሠርቷል። በሙሉ ጸባዩ «ጸረ-አማርኛ» ይመስለኛል። ሆኖም በእርሱ ምክንያት ጓደኞች በሲሶፖች መካከል ስላሉት፣ ከ እንግሊዝኛ ውክፔድያ አሁን የተገደው እኔ ነኝ። በዚህ ውክፔድያ ላይ ምንም አስተዋጽኦ እንደሚችል አይመስለኝም፣ እንዳይሆን ማገጃ ቢጣልበት ምን አለበት? [[User:Codex_Sinaiticus|ፈቃደ]] ([[User talk:Codex_Sinaiticus|ውይይት]]) 13:29, 24 ጃንዩዌሪ 2015 (UTC)
 
:: እኔ በእንግሊዝኛ ውክፔዲያ ላይ ስለተከሰተው የማውቀው ነገር የለም። ነገር ግን በዚህ የአማርኛ ውክፔዲያ ላይ የሚወሰዱት ውሳኔዎች በዚህ ውክፔዲያ ላይ በተደረጉ ድርጊቶች የተነሱ መሆን አለባቸው። ስለዚህ በዚህ አማርኛ ውክፔዲያ ላይ የኛን ፓሊሲ የሚፃረር ድርጊት እስካልፈፀመ ድረስ ማገጃ መጣል ተገቢ አይመስለኝም። [[አባል:Elfalem|Elfalem]] ([[አባል ውይይት:Elfalem|talk]]) 01:11, 25 ጃንዩዌሪ 2015 (UTC)