ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 25» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
(Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም)
 
'''[[ጥቅምት ፳፭]]'''
[[ስዕል:Menelik II - 4.jpg|rightleft|100px]]
*[[1882|፲፰፻፹፪]] ዓ.ም - የ[[ሸዋ]]ው [[ዳግማዊ ምኒልክ |ንጉሥ ምኒልክ]] በ እንጦጦ “መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም” ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሊቀ ጳጳሱ በአቡነ [[ማቴዎስ]] እጅ ቅብዓ መንግሥት ተቀብተው፣ ዳግማዊ ምኒልክ ተብለው የንጉሠ ነገሥት ዘውድ ጫኑ።
 
 
*[[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ.ም. - የ[[ኢራን]] ሻህ [[ሬዛ ፓህላቪ]] በሕዝብ ፍንቀላ ከሥልጣን ከወረዱ በኋላ አብዮታዊ ተማሪዎች የ[[አሜሪካ]]ን ኤምባሲ በኃይል ደምሥሠው ገብተው ዘጠና የአሜሪካ ዜጎችን በቁጥጥራቸው ስር አዋሉ።
[[ስዕል:Carter Reagan Debate 10-28-80.png|right|110px|የካርተር እና ሬጋን የመጀመሪያው ክርክር]]
 
*[[1973|፲፱፻፸፫]] ዓ.ም. - የቀድሞው የ[[ሆሊዉድ]] የፊልም ተዋናይ፤ ሪፑብሊካዊው የ[[ካሊፎርኒያ]] ገዥ [[ሮናልድ ሬጋን]] በፕሬዚዳንታዊ ውድድር [[ጂሚ ካርተር]]ን አሸነፉ።
 
3,107

edits