ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 4» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
No edit summary
 
መስመር፡ 8፦
 
*[[1987|፲፱፻፹፯]] ዓ.ም - የ[[ፍልስጥኤም]] መሪ [[ያስር አራፋት]] እና የ[[እስራኤል]] ጠቅላይ ሚኒስቴር [[ይስሓቅ ራቢን]] እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ (የአሁኑ ፕረዚዳንት) [[ስምዖን ፔሬስ]] የዓመቱ የ [[ኖቤል]] ሰላማዊ ሽልማት አሸናፊነታቸው ይፋ ተደረገ።
[[ስዕል:Julius Nyerere cropped.jpg|left|100px]]
 
*[[1992|፲፱፻፺፪]] ዓ.ም. - በምሥራቅ [[አፍሪቃ]] የ[[ታንዛኒያ]] መሪ የነበሩት፤ በወገኖቻቸው አቆላማጭ ጥሪ ምዋሊሙ (አስተማሪ) በመባል የሚታወቁት [[ጁልየስ ካምባራጌ ኔሬሬ]] በ[[ለንደን]] ሆስፒታል በ[[ሉኪሚያ]] በሽታ ምክንያት አረፉ። እኒህ ታላቅ አፍሪቃዊ መሪ የ[[አፍሪቃ አንድነት ድርጅት]]ን ከመሠረቱት አንዱ ሲሆኑ፤ በአህጉሩ የመጀመሪያው በፈቃዳቸው የፕሬዚዳንትነት ስልጣናቸውን የለቀቁ ናቸው።