ከ«ብጉር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መያያዣ
መስመር፡ 1፦
'''ብጉር''' ማለት የጸጉርየ[[ጸጉር]] መውጫ ቀዳዳዎች ከቆዳከ[[ቆዳ]] ስር በሚገኙ የወዝ እጢዎች[[እጢ]]ዎች በሚመነጭ ቅባት ወይም ወዝ እና በሞቱ የቆዳ ህዋሳት በብዛት መከማቸትና በቀዳዳው መደፈን የሚፈጠር እባጭ ነው::ነው። በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ፡፡ይላሉ።
 
ብጉር በጣም ከተለመዱት የቆዳ ችግሮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ነው። ዕድሜ ዘርና ጾታ ሳይገድበው ሁሉንም ያጠቃል፡፡ያጠቃል።
'''ብጉር''' ማለት የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎች ከቆዳ ስር በሚገኙ የወዝ እጢዎች በሚመነጭ ቅባት ወይም ወዝ እና በሞቱ የቆዳ ህዋሳት በብዛት መከማቸትና በቀዳዳው መደፈን የሚፈጠር እባጭ ነው::
ቆዳችን ላይ ብዙ ጥቃቅን ቀዳዳዎች አሉ፡፡አሉ። በነዚህ ቀዳዳዎች ውስጥ ደግሞ ቅባታማ ፈሳሽ የሚያመነጩ ዕጢዎች አሉ፡፡አሉ። የቅባታማ ፈሳሽና የቀዳዳዎቹ ጥቅም የሞቱ የቆዳችን ህዋሳትን ለማስወገድ ነው፡፡ ሆኖም በተለያዩ ምክንያቶች እነዚህ ቀዳዳዎች ሲዘጉ ቅባታማ ፈሳሹ በቆዳችን ውስጥ ስለሚጠራቀም ብጉር ይፈጠራል፡፡ የተጠራቀመው ቅባትም ለህዋሳት መራባት ዕድል ስለሚከፍት አንዳነዴ መግል ይይዛል፡፡
ብጉር ማለት የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎች ከቆዳ ስር በሚገኙ የወዝ እጢዎች በሚመነጭ ቅባት ወይም ወዝ እና በሞቱ የቆዳ ህዋሳት በብዛት መከማቸትና በቀዳዳው መደፈን የሚፈጠር እባጭ ነው:: በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ፡፡
 
ብጉር በጣም ከተለመዱት የቆዳ ችግሮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ዕድሜ ዘርና ጾታ ሳይገድበው ሁሉንም ያጠቃል፡፡
ቆዳችን ላይ ብዙ ጥቃቅን ቀዳዳዎች አሉ፡፡ በነዚህ ቀዳዳዎች ውስጥ ደግሞ ቅባታማ ፈሳሽ የሚያመነጩ ዕጢዎች አሉ፡፡ የቅባታማ ፈሳሽና የቀዳዳዎቹ ጥቅም የሞቱ የቆዳችን ህዋሳትን ለማስወገድ ነው፡፡ ሆኖም በተለያዩ ምክንያቶች እነዚህ ቀዳዳዎች ሲዘጉ ቅባታማ ፈሳሹ በቆዳችን ውስጥ ስለሚጠራቀም ብጉር ይፈጠራል፡፡ የተጠራቀመው ቅባትም ለህዋሳት መራባት ዕድል ስለሚከፍት አንዳነዴ መግል ይይዛል፡፡
 
የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎች ከ 'ስቤሸስ ግላንድ' (Sebaceous gland) ጋር የተያያዙ ናቸው፡ እነዚህ እጢዎች ሴበም (Sebum) የሚባል ንጥረነገር ሲያመነጩ ንጥረነገሩም በጸጉር መውጫ ቀዳዳ ወደላይ ወደቆዳ የሚወጣ እና ቆዳችን ላይ የሚያርፍ ነው። የብጉር መፈጠር የቆዳ ህዋሳትን ያበዛል።
Line 40 ⟶ 38:
• ከ ዱቄት መኳኳያ በተሻለ የ ቅባት ምርቶችን ይጠቀሙ፡ ምክንያቱም የቆዳ መፈግፈግን ይቀንሳሉ።
 
• ወደ መኝታ ክመሄድዎከመሄድዎ በፊት የተጠቀሙበትን መኳኳያ ማስወገድ/ መታጠብ፡፡
 
• የመኳኳያ መጠቀሚያዎችን በየጊዜው ማንጻት።
Line 48 ⟶ 46:
በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ፡፡
 
==ዋቢ ምንጭ==
 
*https://www.facebook.com/marakiwibet/posts/441912205819851
*ዶ/ር ጸደቀ አሳምነው Tsedeke Asaminew (M.D.)Assistant Professor, Department of Ophthalmology College of Public Health and Medical Science፣ http://addishealth.com/v2/index.php?option=com_easydiscuss&view=post&id=11&Itemid=463
 
[[መደብ:ሕክምና]]