ከ«ብጉር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ « '''ብጉር''' ማለት የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎች ከቆዳ ስር በሚገኙ የወዝ እጢዎች በሚመነጭ ቅባት ወይም ወዝ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 11፦
 
=የብጉር መፈጠሪያ መንስዔዎች=
 
..፩ ከሚገባው በላይ የሆነ የቆዳ ወዝ መመንጨት ሲኖር
..፪ በሞቱ የቆዳ ህዋሳት መፈግፈግ ምክንያት በፀጉር መውጫ ቀዳዳዎች ላይ የሚፈጠር ያልተለመደ ዐይነት የሞቱ የቆዳ ህዋሳት መከማቸት ነው፡
 
=ብጉር ማን ላይ ሊወጣ ይችላል=
 
..• ጉርምስና እድሜ ላይ በደረሱ ልጆች
 
..• እርጉዝ / ነፍሰጡር ሴቶች
..• እንዲሁም በሌላ አጋጣሚዎች ማንኛውም ሰው ላይ
 
..• እንዲሁም በሌላ አጋጣሚዎች ማንኛውም ሰው ላይ
 
=ብጉርን ማባባስ የሚችሉ ነገሮች=
 
..• ሆርሞኖች ወይም ዕንድሮጅን
 
..• እንዳንድ ሀክምናዎች
..• ቆዳን በጣም መፈተግ፣ ጥሩ ያልሆኑ የፊት ማጽጃ ሳሙናዎች እና ለኛ የማይስማማ የጺም መቁረጫ መከላከያዎች
 
..• ቆዳችንን በንጹህና በጥሩ የቆዳ ማጽጃ በመጠቀም፡እንዲሁም በብጉር የተጠቃውን የቆዳ ክፍል በእጅ ባለመነካካት ብጉርን መከላከል እንችላለን፡

..• ብጉር ያጠቃውን የቆዳ ክፍል በቀን ለሁለት ጊዜ ያህል መታጠብ፡ መታጠብ ብዙ ቅባት እና የሞቱ የቆዳ ህዋሶችን ያስወግዳል በጣም መታጠብ ግን ቆዳችን እንዲፈገፈግ ያደርገዋል።
 
..• ከባድ ማቆንጃን አለመጠቀም።

..• ከ ዱቄት መኳኳያ በተሻለ የ ቅባት ምርቶችን ይጠቀሙ፡ ምክንያቱም የቆዳ መፈግፈግን ይቀንሳሉ።
 
..• ወደ መኝታ ክመሄድዎ በፊት የተጠቀሙበትን መኳኳያ ማስወገድ/ መታጠብ፡፡

..• የመኳኳያ መጠቀሚያዎችን በየጊዜው ማንጻት።
 
..• ከእስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወይም ከከባድ ስራ በኋላ ሰውነትን መታጠብ:፡

በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ፡፡
 
=ዋቢ ምንጭ=