ከ«የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት''' ወይም '''ቻጎስ ደሴቶች''' የብሪታኒያ ባህር ማዶ ግዛት ሲሆን...»

No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{የሀገር መረጃ
'''የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት''' ወይም '''ቻጎስ ደሴቶች''' የ[[ብሪታኒያ]] ባህር ማዶ ግዛት ሲሆን በ[[ታንዛኒያ]] እና [[እንዶኔዝያ]] መሀል ይገኛል። ግዛቱ ስድስት አቶሎች /atolls/ ሲኖሩት ከአንድ ሺህ በላይ የሆኑ ትናንሽ ደሴቶችን ያጠቃልላል። በአጠቃላይ የመሬት ስፋቱ ወደ 60 ካሬ ኪ.ሜ. ነው።
|ስም = ብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት
|ሙሉ_ስም = የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት
British Indian Ocean Territory
|ማኅተም_ሥዕል = Coat_of_arms_of_the_British_Indian_Ocean_Territory.svg
|ባንዲራ_ሥዕል = Flag_of_the_British_Indian_Ocean_Territory.svg
|ባንዲራ_ስፋት =
|መዝሙር = God Save the Queen
|ካርታ_ሥዕል = British_Indian_Ocean_Territory_in_United_Kingdom.svg
|ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ =
|ዋና_ከተማ = [[ዲዬጎ ጋርሲያ]]
|ብሔራዊ_ቋንቋ = [[እንግሊዝኛ]]
|የመንግስት_አይነት = [[የብሪታኒያ ባህር ማዶ ግዛት]]
|የመሪዎች_ማዕረግ = ንግሥት
ኮሚሽነር
አስተዳዳሪ
|የመሪዎች_ስም = [[ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ]]
[[ፒተር ሄይስ]]
[[ቶም ሙዲ]]
|ታሪካዊ_ቀናት = የተመሠረተው
|ታሪካዊ_ክስተቶች = 1965 እ.ኤ.አ.
|የመሬት_ስፋት = 54,400<ref>ይህ ቁጥር ውሃን ጨምሮ ነው። የመሬት ብቻ ስፋት 60 ካሬ ኪ.ሜ. ነው።</ref>
|የመሬት_ስፋት_ከዓለም =
|ውሀ_ከመቶ = 99.89
|የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት =
|የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት =
|የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 3,000<ref name="po">{{cite web| title=About Us| url=http://www.biotpostoffice.com/about-1.asp| publisher=BIOT Post Office| accessdate=5 April 2013}}</ref>
|የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ =
|የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም =
|የገንዘብ_ስም = ዶላር (ተግባራዊ)<ref>{{Wayback |date=20100610203832 |url=http://www.fco.gov.uk/en/travel-and-living-abroad/travel-advice-by-country/country-profile/asia-oceania/british-indian-ocean-territory?profile=all |title=FCO country profile }}</ref><ref name=CIA/>
ፓውንድ (ሕጋዊ)<ref name="po"/><ref name="gmt">{{cite web| title=British Indian Ocean Territory Currency| url=http://wwp.greenwichmeantime.com/time-zone/asia/british-indian-ocean-territory/currency-british-indian-ocean-territory/index.htm| publisher=GreenwichMeantime.com| accessdate=5 April 2013}}</ref><ref name="coinnews">{{cite web| title=Launch of First Commemorative British Indian Ocean Territory Coin| url=http://www.coinnews.net/2009/05/17/launch-of-first-commemorative-british-indian-ocean-territory-coin/| date=17 May 2009| author=Pobjoy Mint Ltd| publisher=coinnews.net| accessdate=4 April 2014}}</ref>
|ሰዓት_ክልል = +6
|የስልክ_መግቢያ = +246
|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .io
|የግርጌ_ማስታወሻ =
}}'''የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት''' ወይም '''ቻጎስ ደሴቶች''' የ[[ብሪታኒያ]] ባህር ማዶ ግዛት ሲሆን በ[[ታንዛኒያ]] እና [[እንዶኔዝያ]] መሀል ይገኛል። ግዛቱ ስድስት አቶሎች /atolls/ ሲኖሩት ከአንድ ሺህ በላይ የሆኑ ትናንሽ ደሴቶችን ያጠቃልላል። በአጠቃላይ የመሬት ስፋቱ ወደ 60 ካሬ ኪ.ሜ. ነው።<ref name=CIA>{{cite web| title=British Indian Ocean Territory| url=https://www.cia.gov/library/publications/the-world-factbook/geos/io.html| publisher=[[Central Intelligence Agency]]| work=World Factbook| date=27 March 2013| accessdate=5 April 2013}}</ref>

ከደሴቶቹ ሁሉ ትልቁና ከሁሉም ደቡባዊ የሆነው [[ዲዬጎ ጋርሲያ]] ነው። በዚህ ደሴት ላይ የ[[አሜሪካ]] እና [[ብሪታኒያ]] የሚጋሩት የውትድርና ተቋም አለ። በ1960 እና 1970ዎቹ እ.ኤ.አ. በደሴቱ ላይ ይኖሩ የነበሩት [[ቻጎሳዊ]]ዎች በግዳጅ ከተፈናቀሉ በኋላ በአሁኑ ጊዜ በደሴቱ ላይ የሚገኙት ወደ አራት ሺህ የሚሆኑ የአሜሪካና ብሪታኒያ ሰራተኞች ብቻ ናቸው።

==ማመዛገቢያዎች==
{{reflist}}

[[መደብ:ብሪታኒያ]]