ከ«ቃረህ ኻዎሰሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 16፦
የግብጽ ታሪክ ሊቅ [[ኪም ራይሆልት]] ከ[[ሥነ ቅርስ]] እንደሚያስረዳው፣ ከያዓሙ ቀጥሎ ቃረህ በ[[አባይ ወንዝ]] አፍ ዙሪያ ለ[[ጤቤስ]] ፈርዖኖች ተገዥ ሆኖ ነገሠ። ሕዝቡ ከ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] የደረሱ ሴማዊ እረኞችና ነጋዴዎች ነበሩ።
 
አያሌ (30 ያህል) የ«ቃረህ» ወይም የ«ኻዎሰሬ» ጢንዚዞች በዚያ ወቅት በዙሪያው እንደ ገዛ ይገልጻሉ፤ እነዚህም ስያሜዎች አብረው ባይታዩም ለአንዱ ፈርዖን መሆናቸው ይታስባል። ከነዚህ ቅርሶች አንዱ የጢንዚዛ ዕንቁ በ[[ኢያሪኮንኢያሪኮ]] በ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን (ጥንታዊ አገር]] ተገኝቷል።<ref>Kim Ryholt, 1997, ''The Political Situation in Egypt During the Second Intermediate Period'' p. 199</ref> ሆኖም በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ ዘንድ፣ ቃረህ በኋላ በ[[15ኛው ሥርወ መንግሥት]] ([[ሂክሶስ]]) ወይም በ[[16ኛው ሥርወ መንግሥት]] ውስጥ ነበር የነገሠ።