ከ«ጌሤም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ጌሤም''' (ዕብራይስጥ፦ גֹּשֶׁן /ጎሼን/፤ ግሪክኛ፦ ጌሤም) በብሉይ ኪዳን መሠረት በታችኛ (...»
 
No edit summary
መስመር፡ 5፦
በ፵፯፡፮ «ፈርዖን» ለዮሴፍ እንዲህ ይላል፦ «የግብፅ ምድር በፊትህ ናት፤ በመልካሙ ምድር አባትህንና ወንድሞችህን አኑራቸው፤ በጌሤም ምድር ይኑሩ፤ ከእነርሱም ውስጥ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ታውቅ እንደ ሆነ በእንስሶቼ ላይ አለቆች አድርጋችው።» ከዚህ በኋላ የእስራኤል ነገዶች በጌሤም ዕጅግ በለጠጉ፣ በምድሩም በዙ።
[[ስዕል:14th dynasty territory.png|thumb|300px|የ14ኛው ሥርወ መንግሥት ግዛት]]
ዮሴፍ ከዓረፈ በኋላ እስራኤላውያን በአገራቸው ዕጅግ ኃይለኛና ሀብታም ባለሥልጣኖች ሆኑ። ዳሩ ግን [[መጽሐፈ ኩፋሌ]] እንደሚገልጸው የዛኔው የግብጻውያን ፈርዖን ከከነዓን ንጉሥ [[መምከሮን]] ጋር ጦርነት እየዋጀ ሲገደል፤ እነዚህ ከከነዓን የደረሱት እረኞች በግብጻውያን ዘንድ በጥርጣሬ ይታዩ ጀመር። ስለዚህ በኋላ በነገውሠበነገሠ ፈርዖን ትዕዛዝ ዕብራውያን የግብጻውያን ባርዮች (የሕንጻ ሠራተኞች) ተደረጉ። [[ሙሴ]] በተወለደበት ዘመን የነገሠው ፈርዖን በተለይ ጨካኝ እርምጃ በዕብራውያን ላይ ወሰደ፤ ይህም የዕብራውያን ወንድ ጨቅላ ሲወለድ ወደ አባይ እስከ መጣላቸው ድረስ ሆነ። ዳሩ ግን [[ኦሪት ዘጸዓት]] እንደሚተርክ ሙሴ በእናቱ እርዳታ ይህን አመለጠ፤ አድጎም ሕዝቡን ሁሉ ከግብጽ ባርነት ወደ ከነዓን (በ፵ ዓመት ላይ) መራቸው።
 
[[File:Ibscha.jpg|thumb|left|300px|ሴማዊ ቤተሠቦች ከከነዓን ወደ ግብጽ ሲደርሱ በኻይከፐሬ [[2 ሰኑስረት]] ዘመነ መንግሥት]]