ከ«ነሪካሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የንጉሥ መረጃ | ስም = ነሪካሬ | ሀገር = ግብጽ | ስዕል=Stele of Nerikare.png | የስዕል_መግለጫ = የነሪካሬ ስም...»
(No difference)

እትም በ01:22, 8 ሜይ 2014


ነሪካሬ ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1812 እስከ 1811 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸምካሬ ሶንበፍ ተከታይ ነበረ።

ነሪካሬ
የነሪካሬ ስም በ«ነሪካሬ ጽላት»
የነሪካሬ ስም በ«ነሪካሬ ጽላት»
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስረዳው፣ ይህ ፈርዖን ከሶንበፍ ቀጥሎና ከሰኸምካሬ 5 አመነምሃት አስቀድሞ ለአንድ ዓመት ያህል ብቻ ነገሠ። «የነሪካሬ ጽላት» ከ፩ኛው ዓመቱ ለቀደሙት መምህሮች ሲታወቅ አሁን የት እንደ ጠፋ አይታወቅም።

ቀዳሚው
ሰኸምካሬ ሶንበፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1812-1811 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት

ዋቢ ምንጭ

  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)