ከ«ኮንሶ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር {{subst:PAGENAME}} የኢትዮጵያ ብሔር ነው።
መስመር፡ 1፦
==ቋንቋ==
ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንስኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል:: ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከምባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል::
 
==ሕዝብ ቁጥር ==