ኮንሶ
ኮንሶ በኢትዮጵያ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር ነው።
ቋንቋ
ለማስተካከልኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንሶኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል። ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከሚባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል።[1]
ሕዝብ ቁጥር
ለማስተካከልበ2007 እ.አ.አ በተደረገዉ የህዝብና ቤት ቆጠራ የኮንሶ ህዝብ ብዛት 235,087 መሆኑን የማዕከላዊ የስታትስቲክስ ኤጄንሲ መረጃ ያመለክታል::[2]
ታሪክ
ለማስተካከልታዋቂ ሰዎች
ለማስተካከልማመዛገቢያ
ለማስተካከል- ^ "The Konso of Ethiopia". Archived from the original on 2015-03-19. በ2014-04-02 የተወሰደ.
- ^ CSA, Ethiopia 2007 census report: http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/regional/SNNPR1.pdf