ከ«ጀርመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 28፦
ብዙ የጀርመን ሰዎች በዓለም ዙሪያ ስመ ጥሩ ናቸው። ይህም ደራሲዎች [[ያኮብ ግሪም]]ና ወንድሙ [[ቭልሄልም ግሪም]]፣ ባለቅኔው [[ዮሐን ቩልፍጋንግ ቮን ጌጠ]]፣ የ[[ፕሮቴስታንት]] ንቅናቄ መሪ [[ማርቲን ሉጠር]]፣ ፈላስፋዎች [[ካንት]]፣ [[ኒሺ]]ና [[ሄገል]]፣ ሳይንቲስቱ [[አልቤርት አይንስታይን]]፣ ፈጠራ አፍላቂዎች [[ዳይምለር]]፣ [[ዲዝል]]ና [[ካርል ቤንዝ]]፣ የሙዚቃ ቃኚዎች [[ዮሐን ሴባስትያን ባክ]]፣ [[ሉድቪግ ቫን ቤትሆቨን]]፣ [[ብራምዝ]]፣ [[ስትራውስ]]፣ [[ቫግነር]]ና ብዙ ሌሎች ይከትታል።
 
እጅግ ቁም ነገር የሆነ ጠቃሚ ፈጠራ [[ማሳተሚያ]] [[ዮሐንስ ጉተንቤርግ]] በሚባል ሰው በ[[1431]] ዓ.ም. ተጀመረ። ስለዚህ በቅርብ ጊዜ፣ ተጓዦች ከውጭ አገር ሲመልሱ በአውሮፓ ያለው ሰው ሁሉ እርግጡን ያውቀው ነበር። አሁን ጀርመን «[[ዶይቸ ቨለ]]» በሚባል [[ራዲዮን]] ጣቢያ ላይ ዜና በ[[እንግሊዝኛ]] ያሠራጫል። የጀርመን ሕዝብ ባማካኝ ከአውሮፓ ሁሉ [[ተለቪዥንቴሌቪዥን]]ን የሚወድዱ ሲሆኑ ፺ ከመቶ ሰዎች ወይም [[ሳተላይት]] ወይም [[ገመድ ቴሌቪዥን]] አላቸው።
 
{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}