ከ«ጥር ፲» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ጥር 10» ወደ «ጥር ፲» አዛወረ
መስመር፡ 6፦
=[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]=
 
*[[1985|፲፱፻፹፭]] ዓ/ም - አምሳዎቹምበ፶ዎቹም የ[[አሜሪካ|አሜሪካ ሕብረት]] ግዛቶች አሁን በየዓመቱ በልደቱ አካባቢ የሚከበረው የጥቁር አሜሪካዊው መሪ የ[[ማርቲን ሉተር ኪንግ]] ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ተከበረ።
 
*[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም - በ[[ሲዬራ ሊዮን]] ከአሥራ አንድ ዓመታት በፊት የተለኮሰው የእርስ በርስ ፍልሚያ ማቆሙ ታወጀ
 
*[[1997|፲፱፻፺፯]] ዓ/ም - እስከ ፭ መቶ ፳፭ መንገዶኞችን የሚያስተናግደው፣ ወደረ ቢሱ ኤየርባስ ኤ፫፻፹ (Airbus A380) የተሰኘው አየር ዠበብ በቱሉስ የ[[ፈረንሳይ]] ከተማ ለዓለም ተገለጸ።
 
*[[1999|፲፱፻፺፱]] ዓ/ም - በምዕራብ [[አውሮፓ]] አገሮች የተነሳ ኃይለኛ [[አውሎ ንፋስ]]፣ በ[[ብሪታኒያ]] አሥራ አራት፤ በ[[ጀርመን|አለማኝ]] አሥራ ሦስት ሰዎችን ሲገል በሀያ አገራት ውስጥ አርባ አራት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።
 
=ልደት=