ከ«ታኅሣሥ ፳፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Removing selflinks
መስመር፡ 17፦
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - [[ኢትዮጵያ]] ለመጀመሪያ ጊዜ የ፩ሚሊዮን ፱መቶ ሺ ኪሎ የመዳብ ሽያጭ ወደ[[ጃፓን]] ላከች።<ref>Morris, Willie;"ETHIOPIA : ANNUAL REVIEW FOR 1974 – THE YEAR OF THE CREEPING REVOLUTION" (6 February, 1975); P.R.O., FCO 371/1829 </ref> መዳቡ በ[[ኤርትራ]] ውስጥ ከሚገኘው የድባሮ መዳብ ማዕድን ቁፋሮ የተገኘ ነው።
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] የጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ባንኮችንና የኢንሹራንቸየኢንሹራንስ ኩባንያዎችን የብሔራዊ ንብረት አድርጎ ወረሰ።
 
*[[1989|፲፱፻፹፱]] ዓ/ም - [[ጋና|ጋናዊው]] ዲፕሎማት ኮፊ አናን [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] ፯ተኛው ዋና ጸሐፊ ሆነው ተሾሙ።