ከ«ልውውጠ ሰብል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ልውውጠ ሰብል''' በግብርና ማለት ልዩ ልዩ ምርቶች በተከታታይ ወራቶች በልዩ ልዩ እርሻዎች የማዛ...»
 
Robot: Replacing category አትክልት with ግብርና
 
መስመር፡ 7፦
ከ1500 እስከ 1900 ዓ.ም. ድረስ በአውሮፓ ገበሬዎች የ3 እርሻ ልውውጠ ሰብል ሲጠቀሙ በአንዱ እርሻ ስንዴ፣ በአንዱም [[ገብስ]] ወይም [[ኣጃ]]፣ ሦስተኛውም አርፎ አደር ይለዋወጡ ነበር። በዚህ ዘመን ደግሞ የአራት እርሻ ልውውጠ ሰብል ይስፋፋ ጀመር። በዚህ ዘዴ አራቱ ሰብሎች ይለዋወጣሉ፣ እነርሱም ስንዴ [[ዱባ]] ገብስና ሣር (ለመኖ) የሚመስል ናቸው። ይህ ለግብርና ዘዴ ለምርት ትልቅ ማሻሻል ሆነ።
 
[[መደብ:አትክልትግብርና]]