ከ«መስከረም ፳፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Removing selflinks
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''መስከረም ፳፫'''
ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፳፫ኛው እና የወርኀ [[ክረምት]] ፺፫ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፫፻፵፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]] ፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፵፪ ዕለታት ይቀራሉ።
 
[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] በዚህ ዕለት የሰማዕትንየሰማዕታትን ዓለቃ [[ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)|ቅዱስ ጊዮርጊስ]]ን በማስታወስ ትዘክረዋለች።
 
 
መስመር፡ 11፦
*[[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ.ም. - በ[[ጄነራል ኤሚልዮ ደቦኖ]] የሚመራው የፋሽሽት [[ኢጣልያ]] ኃይል ኢትዮጵያን ወረረ።
 
*[[1983|፲፱፻፹፫]] ዓ.ም. - [[የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ]]፦ ምስራቃዊ የ[[ጀርመን]] አገር የነበረችው የ[[ጀርመን ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ]] ከምዕራባዊው የጀርመን አገር ጋር ተቀላቅላ ክልሏ የ[[ጀርመን ፈዴራላዊ ሪፑብሊክ]] አካል ሆኖ ሕዝቦቿም የ[[አውሮፓ ሕብረት]] አባል ዜጎች ሆኑ።
 
*[[1985|፲፱፻፹፭]] ዓ/ም - በ[[ሞቃዲሹ]] የሶማሌውን የጦር ዓለቃ ሞሐመድ ፋራ አይዲድን ለመያዝ በተደረገው ሙከራ አሥራ ስምንት የ[[አሜሪካ]] ወታደሮች ሲሞቱ አንድ ሺ ያህል ሶማሌዎችም ሕይወታቸውን አጥተዋል።