ከ«የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን''' ከአምስቱ የኦርየንታል (ምስራቃዊ) [[ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ]] አብያተ ክሪስቲያናት አንዱ ነው። [[ኢትዮጵያ]] የ[[ክርስትና]]ን እምነት ከተቀበለችበት ከ[[4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን]] ጀምሮ እስከ [[ጥር 7|ጥር ፮]] ቀን [[1943|፲፱፻፵፫]] ዓ.ም (1951 እ.ኤ.አ.) ድረስ [[የእስክንድርያ ኮፕት ቤተ ክርስቲያን]] ክፍል ነበር። በ፲፱፻፵፫ ዓ.ም ግን የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሊቀ ጳጳስ [[አቡነ ባስልዮስ]] ከእስክንድርያውከ[[እስክንድርያ ፓትርያርክ]] [[አቡነ ዮሳብ 2ኛ]] የጵጵስና ማዕረግ ተቀበሉ። ኢትዮጵያም፤ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እራሷን የቻለች ሆነች። ወደ 55፶፭-60 ሚሊዮን የሚቀርቡ ምእመናን ሲኖሩት ከምሥራቃዊ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ትልቁ ነው።
 
== በታሪክ ==
መስመር፡ 7፦
«ተዋሕዶ» ከ[[ልሣነ ግእዝ]] የመነጨ ቃል ሲሆን፡ ትርጒሙም «አንድ ሆኖ» ማለት ነው። ለዚሁም በ[[ዐረብኛ]] ተመሳሳይ ቃል «ታውሒድ» ሲባል በአንድ አምላክ ብቻ ማመን የሚለውን ፅንሰ ሀሳብ ያመለክታል። በ[[ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስትያናት]] ቃሉ የሚነካ የክርስቶስ ባሕርይ በ«ሰብዓዊ» እና በ«መለኮታዊ» ተለይቶ ሳይሆን አንድ ብቻ እንደሆነ የሚለው ጽኑ እምነት ነው።
 
በ[[443]] ዓ.ም. (451 እ.ኤ.አ.) በ[[ሮማ]]ው ንጉሥ መርቅያን ዘመነ መንግሥት 650፮፻፶ ኤጲስ ቆጶሳት በተገኙበት የተሰበሰበው የ[[ኬልቄዶን ጉባኤ]] ከሮማው ሊቀ ጳጳሳት [[ቀዳማዊ ልዮን]] "ክርስቶስ ሁለት የተለያዩ ባሕርያት አሉት" የሚል ጽሑፍ አቅርቦላቸው ነበር። ዳሩ ግን የእስክንድርያው ፓትርያርክ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ "ጌታ ሁለት ባሕርያት አሉት" የሚለው ትምሕርት ስሕተት ነው ብሎ ልዮንን አውገዘው።አወገዘው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት በእምነት ተለያዩ። የቅዱስ ዲዮስቆሮስን ትምሕርት የሚከተሉ ዛሬ የ[[አርሜኒያ]]፣ የ[[ሕንደኬ]]፣ የ[[ግብጽ]]፣ የ[[ሶርያ]]፤ የ[[ኤርትራ]] እና የ[[ኢትዮጵያ]] ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስትያናት ናቸው።
 
የቤተክርስቲያን መመስረት በኢትዮጵያ የተጀመረው በወንጌል ሰባኪ [[ቅዱስ ፊልጶስ]] መሆኑ ይታወሳል (ሐዋርያት ምዕራፍ 8)፦
 
:«እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘቧም ሁሉ የሰለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ [[ኢየሩሳሌም]] መጥቶ ነበር...»
 
በዚህ ንባብ ዘንድ ፊልጶስ ጃንደረባውን የ[[ትንቢተ ኢሳይያስ]] ክፍል እንዲገባው አስረድቶት በክርስትና አጠመቀው። ንግሥት[[ግርማዊት ህንደኬ 7ኛ፯ኛ]] ከ34ከ፴፬ ዓ.ም. እስከ 44፵፬ ዓ.ም. ገደማ በኢትዮጵያ የነገሡ ናቸው።
 
በ4ኛበ፬ኛው ምዕተ ዘመን በወንድማማቾቹ በ[[ንጉሥ ኤዛና]] እና በ[[ንጉሥ ሳይዛና]]ዘመን በ[[ፍሬምናጦስ]] አማካይነት ክርስትና የግዛቱ ይፋዊ ሃይማኖት ሆነ። ይህ ፍሬምናጦስ በኢትዮጵያ «አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን» ተብሎ ይታወቃል። በወጣትነት ዕድሜው ከአጎቱ ከፈላስፋው ከመሮፔዎስ እና ከወንድሙ ከ[[ሲድራኮስ]] ጋራ መርከባቸው ስለሰመጠች ከወንድሙ ጋር ከሞት ተርፈው ምጽዋ አጠገብ ተገኙ። ወደ ንጉሦቹም ግቢ አመጡዋቸውና ቀስ በቀስ ከፍተኛ ተጽእኖ ያለበት ደረጃ አገኙ። ንጉስ ኤዛና ደግሞ ወደ ክርስትና ለውጠው እንዲጠመቁ አደረጉ። ኤዛና ፍሬምናጦስን ለኢትዮጵያ አቡነ እንዲሾም ለመጠይቅ ወደ እስክንድርያ ላኩዋቸውና የእስክንድርያ ጳጳስ [[አትናቴዎስ]] ፍሬምናጦስን ሾሞ ላከው። ፍሬምናጦስ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ሲሆን የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ [[አቡነ ባስልዮስ]] ደግሞ 111ኛው፻፲፩ኛው መሆናቸው ነው።
 
=== መካከለኛ ዘመን ===
 
እስላሞች ወደ [[ግብጽ]] ከገቡ በኋላ ከእስክንድርያ ጋር የነበረው ግንኙነት ተቸገረ። ጸሐፊው አቡ ሳሊኅ በ12ኛበ፲፪ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን እንደ ገለጸው፣ ፓትርያርኩ በየዓመቱ 2 ደብዳቤዎች ለኢትዮጵያና ለኖቢያ ነገሥታት ይጽፉ ነበር። ይህንን አደራረግ ግን አቡ ሃኪም አስቀረ። 67ኛው፷፯ኛው ፓትርያርክ ቂርሎስ እንደ ኤጲስ ቆሞስ የላኩት ሰቨሩስ ሲሆኑ የቤተክርስቲያን ሥራዐትሥርዐት ሁሉ እንዲያስጠበቁ ታዘዙ። በ[[1431|፲፬፻፴፩]] ዓ.ም. በዓጼ [[ዘርዐ ያዕቆብ]] ዘመን [[አባ ጊዮርጊስ]] ከ1ከአንድ ፈረንሳያዊ ጐባኝጐብኚ ጋራ ስለ ሃይማኖት ስላነጋገሩስለተነጋገሩ አንድ ተልእኮተልዕኮ ወደ [[ሮማ]] ተላከ።
 
በ[[1500|፲፭፻]] ዓ.ም. ደግሞ ኢትዮጵያ ከ[[አዳል]] ጋር ስትታገል ማቴዎስ የተባለ አንድ አርሜናዊ ወደ [[ፖርቱጋል]] ተልኮ የፖርቱጋል ንጉሥ እርዳታእርዳታን ለመነ። ስለዚህ በ[[1512|፲፭፻፲፪]] ዓ.ም. የፖርቱጋል ሚሲዮን በኢትዮጵያ ደረሰ። በሚከተለው ክፍለ ዘመን ከፖርቱጋል [[ኢየሱሳውያን]] የተባሉ ሚሲዮኖች ቤተ መንግሥቱን ወደ [[ሮማ ካቶሊክ]] ሃይማኖት ለማዞር ብዙ ጣሩ። በመጨረሻ በ[[1617|፲፮፻፲፯]] ዓ.ም. ንጉሥ [[ሱስንዮስ]] ወደ ሮማ ካቶሊክ እምነት ተቀየሩ። ዳሩ ግን የሮማ ሃይማኖት በተዋህዶ ፈንታ ይፋዊ መሆኑን ሕዝቡ በጣም አልወደደምና በ[[1625|፲፮፻፳፭]] ዓ.ም ሱስንዮስ ዘውዳቸውን ለልጃቸው ለ[[ፋሲለደስ]] እንዲሰጡ ተደረጉ። ፋሲለደስ ወዲያው አገሩን ወደ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መለሱ። ከዚህ በላይ በ[[1626|፲፮፻፳፮]] ዓ.ም ፋሲለደስ ኢየሱሳውያን አገሩን ለቅቀው እንዲሄዱ አዘዙ። በ[[1658|፲፮፻፶፰]] ዓ.ም. መጻሕፍታቸውንመጻሕፍቶቸው ደግሞእንዲቃጠሉ አስቃጠሉ።አዘዙ።
 
== ልዩ ባሕርይ ==
 
=== የሚቀበሉ ቅዱሳን መጻሕፍት ===
ኢትዮጵያ [[ብሉይ ኪዳን]]ንና [[ሐዲስ ኪዳን]]ን በሙሉ (ከነ[[ዲዩትሮካኖኒካል]] መጻሕፍት ሁሉ በመቀበል ብቸኛ ሃገር ናት። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የምትቀበላቸው ቅዱሳት መጻሕፍት ቁጥራቸው 81፹፩ ሲሆን እነዚህም 35፴፭ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትና 46፵፮ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ናቸው።
ይህ የቅዱሳት መጻሕፍት ቁጥር በቀኖና አበውበ፫፻፲፰ቱ 318ቱአበው ሊቃውንት በኒቂያየኒቂያ ገባኤ ተደንግገዋል።
 
=== ልሳነ ቅዳሴና ልሳነ ስብከት ===