ከ«መስከረም ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ደብረ ታቦር - Changed link(s) to ደብረ ታቦር (ከተማ)
መስመር፡ 8፦
*[[673|፮፻፸፫]] ዓ/ም የቀሊፋ ቀዳማዊ ያዚድ ወታደሮች በካርባላ ጦርነት ላይ የነቢዩ ሞሐመድን የልጅ ልጅ የአሊ ልጅ ሁሴንን አንገቱን በመቁረጥ ሰውት። ሺአቶች ዕለቱን በሐዘን ያስቡታል፡፡
 
*[[1860|፲፰፻፷]] ዓ/ም - [[ዓፄ ቴዎድሮስ]] ርዕሰ ከተማቸው ያደረጓትን [[ደብረ ታቦር (ከተማ)|ደብረ ታቦር]] ካቃጠሉ በኋላ አውሮፓውያን ሠራተኞቻቸውን እና ሠራዊታቸውን አስከትለው ጉዟቸውን ወደ [[መቅደላ]] ምሽግ ጀመሩ።
 
*[[1950|፲፱፻፶]] ዓ/ም የ[[ጋና]]ው የገንዘብ ሚኒስትር ኮምላ አግቤሊ ግብዴማ፣ በዘረኛነት ጥላቻ ምክንያት በዴላዌር ምግብ ቤት መስተንግዶ በመነፈጋቸው፣ የ[[አሜሪካ]]ው ፕሬዚደንት [[ድዋይት አይዘንሃወር]] ይቅርታ ጠየቋቸው።