ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 25» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 3፦
*[[1882|፲፰፻፹፪]] ዓ.ም - የ[[ሸዋ]]ው [[ዳግማዊ ምኒልክ |ንጉሥ ምኒልክ]] በ እንጦጦ “መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም” ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሊቀ ጳጳሱ በአቡነ [[ማቴዎስ]] እጅ ቅብዓ መንግሥት ተቀብተው፣ ዳግማዊ ምኒልክ ተብለው የንጉሠ ነገሥት ዘውድ ጫኑ።
 
*[[1915|፲፱፻፲፭]] ዓ.ም.- በ[[ግብጽ]] የጥንታዊ ፈርዖን [[ቱቴንኻሙን]]ን የመቃብር ቤት (pyramid) መግቢያ በር የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ተወላጁ [[ሃዋርድ ካርተር]] አገኘ።
 
*[[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም. - በ[[ሁንጋሪያ]] በጠቅላይ ሚኒስቴሩ በ[[ኢምሬ ናጊ]] መሪነት የተነሳውን ብሔራዊ የሕዝብ ዐመጽ ለመደምሰስ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] ወታደሮች የ[[ቡዳፔስት]]ን ከተማ ወረሩ።