ከ«Þ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 35 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q49043 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ
መስመር፡ 7፦
አጠራሩ በ[[አማርኛ]] የማይሰማ ድምጽ ነው። ይህ ድምጽ ምላሱን ከላይኛው ጥርሶች በታች በመዘርጋት የሚፈጠር ነው። የውጭ ቋንቋ አጠራር በ[[አቡጊዳ]] ጽሕፈት ለመግለጽ፣ ብዙ ጊዜ ይህ ድምጽ በ«<u>ሰ</u>» ወይም በ«<u>ዘ</u>» (ከነመስመሩ) ይወከላል።
 
ጥንታዊ እንግሊዝኛ አስቀድሞ [[ፉሶርክ|ፉ<u>ሶ</u>ርክ]] በተባለው [[ሩን ጽሕፈት]] ይጻፍ ነበር። [[ክርስትና]] በ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] አገር ከተቀበለ በኋላ ግን፣ ቋንቋው በ[[ላቲን አልፋቤት]] ሊጻፍ ጀመረ። ይህ ድምጽ በ[[ሮማይስጥ]] ሰለማይታወቅ፣ በላቲን አልፋቤትም ለዚሁ ድምጽ ምንም ፊደል ባለመኖሩ፣ የ«Þ» ቅርጽ የተወሰደው ከፉ<u>ሶ</u>ርክ ጽሕፈት ከፊደሉ [[File:Runic letter thurisaz.svg]] ነበር። ስሙም «<u>ሶ</u>ርን» (እሾህ) ከዚህ ሩን ስም ተወሰደ። በጥንታዊ ኖርስና አይስላንድኛ ደግሞ እንደዚያ ነበር፣ ነገር ግን የሩን ፊደል ስም «<u>ሱ</u>ርስ» (ረጃጅም) ይባል ነበር።
 
በነዚህ ልሳናት፣ አንድ ሌላ ፊደል «[[Ð]], ð» ከ«Þ» ጋር የሚለዋወጥ ነበር። ሁለት የተለያዩ ድምጾች («<u>ሰ</u>» እና «<u>ዘ</u>») ቢወክሉም፣ ፊደሎቹ ግን አልተለያዩም። በዘመናዊ አይስላንድኛ ግን Þ ለ <u>ሰ</u>፤ Ð ለ <u>ዘ</u> ይወሰናል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/Þ» የተወሰደ