ከ«አሰልበርህት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q272173 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ethelbert, King of Kent from All Souls College Chapel.jpg|thumb|right|አሰልበርህት]]
 
'''አ<u>ሰ</u>ልበርህት''' ([[552]] -[[608]] ዓ.ም.) ከ572 ወይም 582 ዓ.ም. አካባቢ እስከ 608 ዓ.ም. ድረስ የ[[ኬንት]] ንጉሥ ነበረ። ከ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] ንገስታትም መጀመርያው የተጠመቀ እሱ ነበር። ስለዚህ በ[[ሮማ ካቶሊክ]]፣ በ[[ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]ና በ[[አንግሊካን]] ሃይማኖቶች «ቅዱስ» ይባላል።
 
በ[[አንግሎ-ሳክሶን ዜና መዋዕል]] ዘንድ፣ እሱ አባቱን የኬንት ንጉሥ [[ኤዮርመንሪክ]]ን ተከተለ። የ[[ፍራንኮች]] ንጉሥ [[ቻሪበርት]] ልጅ [[ቤርታ]]ን አገባት። እሷ ክሪስቲያን ነበረችና ከዚህ የተነሣ ንጉሥ ተጠምቆ [[ክርስትና]] በእንግሊዝ ሕዝብ መካከል ይፋዊ ሆነ። [[አውግስጢኖስ ዘካንተርቡሪ]] ከ[[ሮማ]] በ[[588]] ዓ.ም. ተልከው የእንግሊዝ ሕዝብ መጀመርያ ሊቀ ጳጳስ ሆኑ።