ከ«ጥቅምት ፳፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 7፦
*[[1900|፲፱፻]] ዓ/ም - በ[[ነሐሴ]] ወር [[፲፰፻፺፰]] ዓ/ም ሥራውን የጀመረው በ[[አዲስ አበባ]] [[እቴጌ ሆተል]] ተብሎ የተሠየመው የመጀመሪያው ሆቴል በዚህ ዕለት በአዲስ አበባ የነበሩ ዲፕሎማቶችና የውጭ አገር ዜጋዎች በተገኙበት በ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] ተመርቆ ተከፈተ። የመጀመሪያው ሥራ አስኪያጅም ፍሬደሪክ ሐል ነበር። በኋላ ግን አቶ ዘለቃ አጋርደው ተሾሙ።<ref>[[ጳውሎስ ኞኞ]]፣ "አጤ ምኒልክ"፣ገጽ ፫፻፳፱ ሦስተኛ ዕትም (፲፱፻፺፱ ዓ/ም)</ref>
 
*[[1915|፲፱፻፲፭]] ዓ.ም. - በ[[ግብጽ]] የጥንታዊ ፈርዖን [[ቱቴንኻሙን]]ን የመቃብር ቤት (pyramid) መግቢያ በር የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ተወላጁ [[ሃዋርድ ካርተር]] አገኘ።
 
*[[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም. - በ[[ሁንጋሪያ]] በጠቅላይ ሚኒስቴሩ በ[[ኢምሬ ናጊ]] መሪነት የተነሳውን ብሔራዊ የሕዝብ ዐመጽ ለመደምሰስ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] ወታደሮች የ[[ቡዳፔስት]]ን ከተማ ወረሩ።