ከ«መጋቢት ፲፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 6፦
*[[1870|፲፰፻፸]] ዓ/ም - [[ዮሐንስ ፬ኛ|ዓፄ ዮሐንስ]] እና የ[[ሸዋ]]ው [[ዳግማዊ ምኒልክ|ንጉሥ ምኒልክ]] [[ወሎ]] [[ቦሩ ሜዳ]] ላይ ተገናኝተው ንጉሥ ምኒልክ የንጉሠ ነገሥቱን የበላይነት መቀበላቸውን እና ዓፄ ዮሐንስ ደግሞ የምኒልክን በሸዋ ላይ ንጉሥነታቸውን በመቀበል በመሐላ ታረቁ። ንጉሠ ነገሥቱ ለንጉሥ ምኒልክም ዘውድ ጫኑላቸው።
 
*[[1930|፲፱፻፴]] ዓ/ም - በፋሺስት [[ኢጣሊያ]]ና በአርበኞች መካከል በፉግታ ውጊያ ተካሄደ።
 
 
 
*[[1969|፲፱፻፷፱]] ዓ/ም - የ[[ሆላንድ]] 'ኬ.ኤል.ኤም' 'ቦይንግ ፯መቶ፵፮' ጥያራ እና የ'ፓን-አም' ቦይንግ ፯መቶ፵፮' ጥያራ በ'ካናሪ ደሴቶች፤ [[ቴኔሪፍ]] ጥያራ ጣቢያ ማኮብኮቢያ ላይ በጉም ምክንያት ተጋጭተው፣ የ'ኬ.ኤል.ኤሙ' ፪መቶ፵፰ ተሣፋሪዎች በሙሉ ሲሞቱ ከ'ፓን-አሙ' ተሣፋሪዎች መኻል ፫መቶ፴፭ ሞተው ፷፩ ሰዎች ተርፈዋል። ይኼ አደጋ በታሪክ ከተከሰቱት የጥያራ አደጋዎች በሙሉ እጅግ የባሰ አደጋ በመሆን ይታወቃል።
 
==ልደት==