ከ«ነሐሴ ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 6፦
*[[1500|፲፭፻]] ዓ/ም - በስመ መንግሥት አንበሳ በፀር ይባሉ የነበሩት [[ዓፄ ናዖድ]] በዚህ ዕለት አርፈው የ፲፪ ዓመት ልጃቸው [[ልብነ ድንግል|ዓፄ ልብነ ድንግል]] ወናግሰገድ ተብለው ነገሡ።
 
* [[1890|፲፰፻፺]] ዓ/ም - በ[[ኩባ]] ደሴት በ[[እስፓኝ]] እና በ[[አሜሪካ]] መኻል የነበረው የማስተዳደር ፍልሚያ ትግል አከተመ።
 
* [[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - [[የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ]] ነጻነት ከ[[ፈረንሣይፈረንሳይ]] አገኘ።ቅኝ ተገዢነት ነፃነቷን አወጀች። ዴቪድ ዳኮ የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሆኑ።
 
=ልደት=