ከ«ቡሩንዲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: rue:Бурунді
No edit summary
መስመር፡ 26፦
በአካባቢው የሰፈነው የፖለቲካ ቀውስ በቡሩንዲ የእርስ በርስ ጦርነት ፈጥሮአል። በአሁኑ ጊዜ ቡሩንዲ ፕሬዝዳንታዊ የተወካዮች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሆና ትመራለች። ከሀገሩ ሕዝብ ውስጥ ፷፪ ከመቶ [[የሮማ ካቶሊክ]] እምነት ተከታይና ከ፰ እስከ ፱ ከመቶ [[እስላም]] ሲሆን የተቀረው ሌሎች የክርስትና ዕምነቶችን ወይም ባህላዊ ሃይማኖቶችን ይከተላል።
 
ቡሩንዲ ከዓለም አስር እጅግ ደሀድሀ ሀገራት አንዷ ናት። የዚህ ምክንያት ከሆኑት ውስጥ ጦርነቶች፣ ሙስና፣ የትምህርት አለመስፋፋትና የ[[ኤድስ]] በሽታ ይጠቀሳሉ። የተፈጥሮ ሀብቶቿ [[መዳብ]]ና [[ኮባልት]]ን ይጨምራሉ። ኤክስፖርት ከምታደርጋቸው ምርቶች መካከል ዋናዎቹ [[ቡና]]ና [[ስኳር]] ናቸው።
 
== ታሪክ ==
የመጀመሪያው የቡሩንዲ ነዋሪዎች የ[[ፒግሚ]] ሰዎች ናቸው። ከዛም በ[[ባንቱ]] ሕዝቦች ባብዛኛው ተተክተዋል። በ[[16ኛው ክፍለ ዘመን]] ነጻ መንግሥት ነበረ። ከዛ በ[[1903 እ.ኤ.አ.]] የ[[ጀርመን]] ቅኝ ግዛት ሆነች። በ[[አንደኛው የዓለም ጦርነት]] ጊዜ ወደ [[ቤልጅግ]] ተላለፈች።