ከ«ጥቅምት ፳፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 3፦
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
*[[1882|፲፰፻፹፪]] ዓ.ም - [[ዳግማዊ ምኒልክ |ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ]] በ እንጦጦ “መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም” ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሊቀ ጳጳሱ በአቡነ [[ማቴዎስ]] እጅ ቅብዓ መንግሥት ተቀብተው የንጉሠ ነገሥት ዘውድ ጫኑ። <ref>[[ኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)]]፣ "የኢትዮጵያ ታሪክ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል"፣ 1999</ref>
 
*[[1900|፲፱፻]] ዓ/ም - በ[[ነሐሴ]] ወር [[፲፰፻፺፰]] ዓ/ም ሥራውን የጀመረው በ[[አዲስ አበባ]] [[እቴጌ ሆተል]] ተብሎ የተሠየመው የመጀመሪያው ሆቴል በዚህ ዕለት በአዲስ አበባ የነበሩ ዲፕሎማቶችና የውጭ አገር ዜጋዎች በተገኙበት በ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] ተመርቆ ተከፈተ። የመጀመሪያው ሥራ አስኪያጅም ፍሬደሪክ ሐል ነበር። በኋላ ግን አቶ ዘለቃ አጋርደው ተሾሙ።<ref>[[ጳውሎስ ኞኞ]]፣ "አጤ ምኒልክ"፣ገጽ ፫፻፳፱ ሦስተኛ ዕትም (፲፱፻፺፱ ዓ/ም)</ref>
[[1915|፲፱፻፲፭]] ዓ.ም. በ[[ግብጽ]] የጥንታዊ ፈርዖን [[ቱቴንኻሙን]]ን የመቃብር ቤት (pyramid) መግቢያ በር የ[[እንግሊዝ]] ተወላጁ [[ሃዋርድ ካርተር]] አገኘ።
 
*[[1915|፲፱፻፲፭]] ዓ.ም. - በ[[ግብጽ]] የጥንታዊ ፈርዖን [[ቱቴንኻሙን]]ን የመቃብር ቤት (pyramid) መግቢያ በር የ[[እንግሊዝ]] ተወላጁ [[ሃዋርድ ካርተር]] አገኘ።
[[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም. በ[[ሁንጋሪያ]] በጠቅላይ ሚኒስቴሩ በ[[ኢምሬ ናጊ]] መሪነት የተነሳውን ብሔራዊ የሕዝብ ዐመጽ ለመደምሰስ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] ወታደሮች የ[[ቡዳፔስት]]ን ከተማ ወረሩ።
 
*[[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም. - በ[[ሁንጋሪያ]] በጠቅላይ ሚኒስቴሩ በ[[ኢምሬ ናጊ]] መሪነት የተነሳውን ብሔራዊ የሕዝብ ዐመጽ ለመደምሰስ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] ወታደሮች የ[[ቡዳፔስት]]ን ከተማ ወረሩ።
[[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ.ም. የ[[ኢራን]] ሻህ [[ሬዛ ፓህላቪ]] በሕዝብ ፍንቀላ ከሥልጣን ከወረዱ በኋላ አብዮታዊ ተማሪዎች የ[[አሜሪካ]]ን ኤምባሲ በኃይል ደምሥሠው ገብተው ዘጠና የአሜሪካ ዜጎችን በቁጥጥራቸው ስር አዋሉ።
 
*[[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ.ም. - የ[[ኢራን]] ሻህ [[ሬዛ ፓህላቪ]] በሕዝብ ፍንቀላ ከሥልጣን ከወረዱ በኋላ አብዮታዊ ተማሪዎች የ[[አሜሪካ]]ን ኤምባሲ በኃይል ደምሥሠው ገብተው ዘጠና የአሜሪካ ዜጎችን በቁጥጥራቸው ስር አዋሉ።
[[1973|፲፱፻፸፫]] ዓ.ም. የቀድሞው የ[[ሆሊዉድ]] የፊልም ተዋናይ፤ ሪፑብሊካዊው የ[[ካሊፎርኒያ]] ገዥ [[ሮናልድ ሬጋን]] በፕሬዚዳንታዊ ውድድር [[ጂሚ ካርተር]]ን አሸነፉ።
 
*[[1973|፲፱፻፸፫]] ዓ.ም. - የቀድሞው የ[[ሆሊዉድ]] የፊልም ተዋናይ፤ ሪፑብሊካዊው የ[[ካሊፎርኒያ]] ገዥ [[ሮናልድ ሬጋን]] በፕሬዚዳንታዊ ውድድር [[ጂሚ ካርተር]]ን አሸነፉ።
[[1988|፲፱፻፹፰]] ዓ.ም በ[[እስራኤል]] የአክራሪ ኦርቶዶክስ ቡድን አባል ጠቅላይ ሚኒስቴሩን [[ይስሐቅ ራቢን]]ን በዓደባባይ ገደለ።
 
*[[1988|፲፱፻፹፰]] ዓ.ም - በ[[እስራኤል]] የአክራሪ ኦርቶዶክስ ቡድን አባል ጠቅላይ ሚኒስቴሩን [[ይስሐቅ ራቢን]]ን በዓደባባይ ገደለ።
[[2001|፳፻፩]] ዓ.ም. በ[[አሜሪካ]] የፕሬዚዳንታዊ ውድድር [[ባራክ ኦባማ]] የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ።
 
*[[2001|፳፻፩]] ዓ.ም. - በ[[አሜሪካ]] የፕሬዚዳንታዊ ውድድር [[ባራክ ኦባማ]] የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ።
 
==ልደት==
Line 22 ⟶ 24:
==ዕለተ ሞት==
 
*[[1988|፲፱፻፹፰]] ዓ.ም - የ[[እስራኤል]] ጠቅላይ ሚኒስቴር ይስሐቅ ራቢን በነፍሰ-ገዳይ እጅ ሕይወታቸውን አጡ።
 
==ዋቢ ምንጮች==