ከ«ጥር ፲፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 4፦
*[[1879|፲፰፻፸፱]] ዓ/ም - [[ራስ ዐሉላ]] ለወረራ ድንበር ጥሶ የመጣውን የ[[ጣልያን]] ግንባር ቀደም ሠራዊት [[ዶጋሊ]] ላይ ገጥመውት ፭ መቶ ጣልያኖችን ፈጁ።
 
*[[1965|፲፱፻፷፭]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] መንግሥት [[አልጋ ወራሽ]] [[መርዕድ አዝማች አስፋ ወሰን]] ሌሊቱን በደም ቋጠሮ ምት ታመው በአስቸኳይ ወደ[[እንግሊዝ]] አገር የእንግሊዝ የጦር አየር ዠበብ ለሕክምና እንዲወስዳቸው ተለመነ። የጦር አየር ዠበብ በማግሥቱ ይዟቸው ወደ[[ሎንዶን]] በረረ።
 
*[[1983|፲፱፻፹፫]] ዓ/ም - በ[[ሶማሊያ]] ሞሀመድ ሲያድ ባሬ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣናቸው ወረዱ።
 
*[[1993|፲፱፻፺፫]] ዓ/ም ጉጅራት በሚባለው የ[[ሕንድ]] ግዛት የተከሰተው ዐቢይ [[የመሬት እንቅጥቅጥ]] እስከ ፳ሺህ ሰዎችን ሕይወታቸውን አጥፍቷል።
 
 
 
 
=ልደት=