ከ«መለስ ዜናዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: ml:മെലസ് സെനാവി
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Meles Zenawi.jpg|thumb|መለስ ዜናዊ]]
'''መለሰ ዜናዊ''' (የትውልድ ስማቸው '''ለገሠ ዜናዊ አስረስ''') (በ({{ቀን|8 May}} [[1947]] - {{ቀን|20 August}} [[2012]] ዓ.ም.)) የ[[ኢትዮጵያ]] የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በ[[አድዋ]] [[ትግራይ]] የተወለዱ ሲሆን ከ[[1987]] አንስተው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ነበሩ። የ[[ኢህአዴግ]]ና የ[[ሕውሓት]] ሊቀመንበር በመሆን ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ቆይተዋል።
 
አቶ መለስ ዜናዊ ኣባታቸው የትግራይ ተወላጅ ሲሆኑ በእናታቸው በኩል ደግሞ [[ኤርትራዊ]] ናቸው።