ከ«መቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 16፦
}}
 
'''መቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ''' በ[[ትግራይ ክልል]] ርዕሰ ከተማ ከ[[መቀሌ]] በአሥር ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ዘመናዊ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ነው።
 
አየር ማረፊያው በዘመናዊ መልክ የተገነባ እና የተደራጀ ሲሆን ከባሕር ወለል በ ፪ሺ ፪መቶ ፶፯ ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል። ባሁኑ ጊዜ አየር ማረፊያው አንድ ባለ ፫ሺ ፮፻ ሜትር ርዝመት በ፵፫ ሜትር ስፋት ያለው [[አስፋልት]] የለበሰ ማኮብኮቢያ ያለው ሲሆን እንደ [[ቦይንግ ፯መቶ ፶፯]] አይነት አየር ዠበቦችን ማስተናገድ ይችላል። ዓለም አቀፍ በረራዎችን ለማከናወን የሚያስችሉት እንደ ጉምሩክ፣[[ጉምሩክ]]፣ ኢሚግሬሽን፣[[ኢሚግሬሽን]]፣ የደህንነት ተቋማትና [[ኳራንቲን]] የመሳሰሉ መሰረተ ልማቶችን ያሟላ ነው።
 
[[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]] [[ባሕር-ዳር]]ን እና [[መቀሌ]]ንመቀሌን ከ[[ካርቱም]] ጋር በማገናኘት [[ጥቅምት ፪]] ቀን [[2004|፳፻፬]] ዓ/ም ዓለም አቀፍ በረራ የጀመረ ሲሆን፣ የሁለቱን አገራት የንግድ፤የ[[ንግድ]]፤ የቱሪዝምናየ[[ቱሪዝም]]ና የዲፕሎማሲየ[[ዲፕሎማሲ]] ግንኙነት ወደ ከፍተኛ ምዕራፍ ለማሸጋገር የላቀ ሚና እንደሚኖረው ይገመታል። የበረራ መስመሩ በሳምንት ለአራት ቀናት የሚከናወን ሲሆን፣ ሰሜን [[ሱዳን]]ን ከሰሜን የአገራችን ክፍል በቀጥታ የሚያገናኝ ነው። አየር መንገዱ ከ[[ሱዳን]] ለሚመጡ ጎብኝዎች የ[[አባይ ወንዝ]]ን ምንጭ፤ የ[[ጢስ እሳት ፏፏቴ]]ን፤ በ፯ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተገነባውን እና በ[[አፍሪቃ]] የመጀመሪያው [[መስጊድ]] እንደሆነ የሚነገርለትን [[አል ነጃሺ መስጊድ]] እና ሌሎችንም የሰሜን ኢትዮጵያ መስህቦዎችን ለመጎብኘት እንደሚያመቻች ይታመናል።
 
ከዚህ በተጨማሪም መቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በቅርቡ ያስገባውን፣ ፻፶ ቶን ማስተናገድ የሚችል ቀዝቃዛ መጋዘን በመጠቀም የአበባ፤ ፍራፍሬና አታክልት፤ ዓሣ እና የሥጋ ምርቶችን በቀጥታ ወደዓለም ገበያዎች ማጓጓዝ በቅርቡ እንደሚጀምር [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]] ይፋ አድርጓል።
 
ከዚህ በተጨማሪም መቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በቅርቡ ያስገባውን፣ ፻፶ ቶን ማስተናገድ የሚችል ቀዝቃዛ መጋዘን በመጠቀም የአበባ፤የ[[አበባ]]፤ ፍራፍሬና[[ፍራፍሬ]]ና አታክልት፤[[አታክልት]]፤ [[ዓሣ]] እና የሥጋ ምርቶችን በቀጥታ ወደዓለም ገበያዎች ማጓጓዝ በቅርቡ እንደሚጀምር [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]] ይፋ አድርጓል።
 
=ምንጮች=
Line 29 ⟶ 28:
*{{en}} http://www.ethiopianairlines.com/en/news/prarchive.aspx?id=271
*{{en}} http://www.capitalethiopia.com/index.php?option=com_content&view=article&id=880:abergale-plans-to-restart-meat-export-from-mekele-&catid=54:news&Itemid=27
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች]]
[[መደብ:መቀሌ]]
 
[[en:Alula Aba Airport]]
[[id:Bandar Udara Alula Aba]]
[[sv:Alula Aba Airport]]
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች]]