ከ«ዓፄ በእደ ማርያም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
| ሀገር = ኢትዮጵያ
| ስዕል =
| ግዛት = [[1460|፲፬፻፷]] - 1471[[1470|፲፬፻፸]] .
| በዓለ_ንግሥ =
| ቀዳሚ = [[ዘርአ ያዕቆብ]]
መስመር፡ 13፦
| ሥርወ-መንግሥት = [[ሰሎሞናዊው ሥርወ-መንግሥት|ሰሎሞን]]
| አባት = [[ዘርአ ያዕቆብ]]
| እናት = ንግሥት [[ጺዮንጽዮን ሞገሴ]]
| የተወለዱት = 1440 ዓ.ም. [[ደብረ ብርሃን]]
| የሞቱት =
| የተቀበሩት = አጾርናአትሮንስ ማርያም
| ሀይማኖት = ተዋህዶኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
}}
አጼ''' በእደ ማርያም''' በ1440በ[[1440|፲፬፻፵]] ዓ.ም [[ደብረ ብርሃን]] ከአባታቸው አጼ [[ዘርአ ያዕቆብ]]ና እናታቸው ጺዮን ምገሴ ተወልደው ከነሐሴከ[[ነሐሴ 26፣፳፮]]፣ [[1460|፲፬፻፷]] ዓ/ም - ህዳር[[ኅዳር 8፣፲]]፣ 1471 ንጉሰ ነገሥት[[1470|፲፬፻፸]] ዓ/ም የነበሩየነገሡ የስሎሞናዊው ስረወሥርወ መንግስትመንግሥት አባል ንጉሥ ናቸው። [[በእደ ማርያም|ዓፄ በእደ ማርያም]]፤ በተወለዱ በ ሠላሳ ዓመታቸው፤ በነገሡ በአሥር ዓመታቸው ባልታወቀ ህመም ሞቱ።
 
ንጉሠ ነገሥት በእደ ማርያም ከላንቶ ይባል የነበረውን አገር አትሮንስ ማርያም ብለው ሰይመው፣ ቤተ ክርስቲያንም አሠርተው የማርያምን ታቦት አስገቡ። በዚህም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ኒኮሎ ብራንካሌዮን በተባለ የ[[ቬኒስ]] ሰዓሊ የ[[ድንግል ማርያም]]ና የሕጻኑ ልጇ [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ምስል አስለው ነበር። <ref>መሪራስ ኤ. ኤም በላይ፣ “የጥንቷ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክ”፣ ገጽ 249 - 257</ref>