ከ«ኅዳር ፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ኅዳር 8|ኅዳር ፰]]''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፷፰ኛ፷፰ተኛው እና የ[[መፀው]] ወቅት ፵፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፺፰ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፺፯ ቀናት ይቀራሉ።
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
መስመር፡ 8፦
 
*[[1862|፲፰፻፷፪]] ዓ.ም. - የ[[ሜዲተራንያ ባሕር]]ንና [[ቀይ ባሕር]]ን ያገናኘው የ[[ሱዌዝ ቦይ]] በደመቀና በታላቅ ሥነ ስርዐት ተመረቀ።
 
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ/ም - ፲፩ ነጥብ ፬ ‘ሜጋዋት’ የሚያመነጨው የጢስ እሳት መብራት ኃይል ማመንጫ በዚህ ዕለት ተመርቆ ሥራ ላይ ዋለ።
 
*[[1961|፲፱፻፷፩]] ዓ/ም - [[የሶቪዬት ኅብረት]]፣ [[አሰብ]] ላይ በዓመት ፭፻ ሺ ቶን የድፍድፍ ነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት የሚያስችለውን ውል ከ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር ተፈራረመ።
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - [[መንግሥቱ ኃይለ ማርያም|ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም]] (በኋላ ኮሎኔል) የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) አንደኛ ምክትል ሊቀ መንበር ስማቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ተደረገ።
 
*[[1990|፲፱፻፺]] ዓ.ም. - በ[[ግብጽ]] ስድስት አመጸኛ አክራሪዎች በ[[ሉክሶር]] ጥንታዊውን የ”ሀትሼፕሱት መቅደስ” ለመጎብኘት የመጡ ሠላሳ ስምንት የ[[ስዊስ]]፤ አሥር የ[[ጃፓን]] ፤ ስድስት የ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] እንዲሁም አራት የ[[ጀርመን]] ዜጎችን ረሽነው ገደሏቸው።